ህብረተሰቡ ለተገለገለበት ክፍያ ደረሰኝ በመቀበል በዞኑ ዉስጥ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ቀጣይነታቸዉ ሊረጋገጥ እንደሚገባም የጉራጌ ዞን ገቢዮች መምሪያ አሳሰበ።

ግንባለፉት አስር ወራት ከ1 ቢሊየን 933 ሚሊየን 999ሺህ ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡም ተጠቁሟል። የጉራጌ ዞን ገቢዮች መምሪያ ሀላፊ አቶ ሙራድ ረሻድ እንዳሉትበበጀት አመቱ ከመዘጋጃና ከመደበኛ ለመሰብሰብ የታቀደዉ 2 ቢሊዮን 361…

Continue reading

የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደርና የቁጥጥር ስርዓት በማሻሻል የዞኑን ምጣኔ ሀብትና እድገት ማፋጠን እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ፋይናንስ የበጀት ድጋፍ፣ በመንግስት ፋይናንስ አስተዳደርና ቁጥጥር…

Continue reading

እምድብር ከተማን ለኢንቨስትመንት ምቹና ተመራጭ ለማድረግ የተጀመሩ ስራዎች ማጠናከር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ አስታወቀ።

ግን በከተማው ከ9 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የመንገድ፣ የዲችና የመንገድ ከፈታ ስራዎች ተመረቁ። የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ታምራት ውድማ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት በዞኑ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 8ኛ አመት 23ኛ መደበኛ ጉባኤ ክብርት ወይዘሮ ልክነሽ ስርገማ የዞኑ ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ ሾሟል።

በጉባኤውም የተለያዩ ሹመቶችን የጸደቁ ሲሆንክብርት ወይዘሮ ልክነሽ ስርገማ የዞኑ ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ2, የተከበሩ አቶ ጌታሁን ነጋሽ የህግ ፍትህና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ3, ክብርት ወይዘሮ ጥሩነሽ መኑታ የሴቶች ወጣቶችና…

Continue reading