በዞኑ በሰላምና ልማት ስራዎችን በንቃት በመሳተፍ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ከመንግስት ጎን በመቆም በትኩረት እንደሚሰሩ የዞኑ ወጣቶች ተናገሩ።

የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ “ሰላም በእጄ፣ ብልጽግና በደጄ፣ የመደመር ትውልድ ሚና” በሚል የወጣቶች ሊግ አባላትና ለተጽዕኖ ፈጣሪ ወጣቶች ዞናዊ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ ምክትል ኃላፊና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ጊዜወርቅ አለሙ በሰጡት መግለጫ በ2016 በጀት አመት በዞኑ በሁሉም መዋቅሮች የእሳት አደጋ መከሰቱን ገልጸው ለአብነትም በቸሀ ወረዳ 8 ቤቶች ተቃጥለው 82 ቤተሰቦች የእሳቱ አደጋ ተጋለጭ መሆናቸውን ገልፀዋል።

የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ ምክትል ኃላፊና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ጊዜወርቅ አለሙ በሰጡት መግለጫ በ2016 በጀት አመት በዞኑ በሁሉም መዋቅሮች የእሳት አደጋ መከሰቱን ገልጸው ለአብነትም በቸሀ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን አስተዳደር የ2017 በጀት አመት የአንደኛው ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም የዞኑ መስተዳደር ምክር ቤት አባላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ገመገመ።

የጉራጌ ዞን አስተዳደር የ2017 በጀት አመት የአንደኛው ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም የዞኑ መስተዳደር ምክር ቤት አባላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ገመገመ። የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት የተቋቋሙት የሰንበት ገበያዎች ውጤታማ ለማድረግ በቂ የግብዓት…

Continue reading

የስርዓተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ ፕሮግራም(FSRP) በወረዳው ውስጥ በርካታ የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራት በማከናወን ትልቅ ውለታ መዋሉን ተገለጸ።

የስርዓተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ ፕሮግራም(FSRP) በወረዳው ውስጥ በርካታ የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ተግባራት በማከናወን ትልቅ ውለታ መዋሉን ተገለጸ። በ2016 ዓ.ም በFSRP ፕሮጀክት በተሰሩ ስራዎች አፈጻጸምና በ2017 ዓ.ም እቅድ አተገባበርና ውጤታማነት ላይ…

Continue reading