በጉራጌ ዞን በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ በ63 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የጅማ ወለኔ የከንተዋት ዘቢደር የ38 ኪሎሜት መንገድ ግንባታ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት መደረጉን የደቡብ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ገለፀ።

የጉራጌ ብሔር በመንገድ ልማት ያለው የቆየ ልምድ በቀጣይም ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አስታወቀ ።የደቡብ ክልል መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር አበባየሁ ታደሰ እንደገለጹት በክልሉ በተያዘው በጀት ዓመት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአካባቢው ህብረተሰብ እና ባለሀብቶች የተገነቡ የመንገድ ፕሮጀክቶች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ።

የአካባቢው ማህበረሰብ የልማት ተጠቃሚነቱን ለማሳደግ ተቀናጅተው እንደሚሰሩ የወረዳው ባለሀብቶች ተናግረዋል። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ በመንገዶቹ ምረቃት ስነስርዓት ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር የጉራጌ ማህበረሰብ የራሱን አቅም፣ እውቀትና ገንዘብ…

Continue reading

ለአፍታም ለህይወቱ ሳይሳሳ ለሀገር መከታ የሆነው መከላከያ ሰራዊታችን በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዉያን የተፈጥሮና ሰዉ ሰራሽ አደጋ ባጋጠማት ጊዜ ሁሉ ለህዝቡ ቀድሞ የሚደርስና የሀገር ባለዉለታም እንደሆነም የጉራጌ ዘን ዋና አስተዳዳሪ አስታወቁ።

መከላከያ ሰራዊታችን ኢትዮጵያዊነታችን በሚል የቡታጅራ ከተማ ነዋሪዎች ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በድጋፍ ሰልፉ ተገኝተዉ ባስተላለፉት መልዕክት የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን በኢትዮጵያ መንግስት ግንባታ ዉስጥ…

Continue reading

ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ፈተና የሚያስመዘግቡት ውጤት ለማሳደግ እና የትምህርት ጥራት ለማሻሻል ከጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ጋር በቅንጅት እየሰራ እንደሚገኝ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ።

ግዩኒቨርስቲው ከመማር ማስተማር ስራው ጎን ለጎን በዞኑ የትምህርት ጥራት በማረጋገጥ ተማሪዎች ብቁና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ እየሰራ እንደሚገኝ ተጠቁሟል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሐንስ ገብሩ…

Continue reading