ስራ አጥ ዜጎችን በተለያዩ የስራ ዘርፎች ላይ በማሰማራት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተገለጸ።

በጉራጌ ዞን አስተዳደር የስራ ዕድል ለመፍጠር እና የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ የቀጣይ 5 ወራት ክህሎት መር ልዩ የስራ እቅድ ፈጠራ ላይ ዞን አቀፍ የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂደዋል ። የጉራጌ ዞን…

Continue reading

በክልል የክለቦች ሻምፕዮና ጉራጌ ዞን ወክሎ እየተሳተፈ የሚገኘው የቡኢ ከተማ እግር ኳስ ቡድን የግማሽ ፍፃሜ ማለፉን አረጋግጧል።

የቡኢ ከተማ እግር ኳስ ቡድን የ2015 ዓ.ም በጉራጌ ዞን የስፖርት ሻምፒዮና በ3ኛነት ደረጃ አጠናቅቆ የደቡብ ክልል ባዘጋጀው ውድድር ተሳታፊ መሆን ችሏል። በመሆኑም ግንቦት 21/2015 በ9:00 ቡኢ ከተማ ከብሩህ ተስፋ ቡድን…

Continue reading

የስራ ዕድል ፈጠራ ስራዎችን በማስፋት በየአካባቢው ያሉትን ስራ አጥ ዜጎች ወደ ስራ እንዲገቡ ለማስቻል ተቀናጅቶ መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2015 በጀት አመት የ10 ወራት እቅድ አፈጻጸም ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በወልቂጤ ከተማ የውይይት መድረክ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የስራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዞች ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙስጠፋ…

Continue reading

የጉራጌ ማህበረሰብ አንድነት፣ ሰላምና ልማት ይበልጥ እንዲረጋገጥ የጉራጌ ሸንጎ ማጠናከር እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን አስተዳደር ከጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ጋር በመተባበር የጉራጌ የባህል ሸንጎ 2ኛ አመት መደበኛ ጉባኤ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ…

Continue reading