የአካባቢ ማህበረሰብና ባለሀብቱ በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ላይ እያደረገ ያለው ተሳትፎ በማጠናከር የህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ለማሳደግ እንደሚሰራ የቸሃ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ።

ግ በ2015 በጀት አመት ከ33 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ግንባታ ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በጉራጌ ዞን በህብረተሰብ እና ባለሀብቶች ተሳትፎ የመንገድ መሰረተ…

Continue reading

ለአርሶአደሩ የገብያ ትስስር በመፍጠርና ያመረተዉን ምርት በመረከብ ተጠቃሚነታቸዉ ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሆነም ዋልታ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን አስታወቀ።

ዋልታ የገበሬዎች ኃ./ስራ ዩኒየን 18ኛው ጠቅላላ ዓመታዊ ጉባኤውን የማህበሩ አባላቶች በተገኙበት በቡታጅራ ከተማ አካሄዷል። ዩኒየኑ በ521 ሺህ ብር መነሻ ካፒታል ተነስቶ ዛሬ ላይ ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ማድረስ ችሏል። በጉባኤው…

Continue reading

ለወልቂጤ ከተማ ልማት ፣እድገትና በከተማዉ ገጽታ ግንባታ ባለሀብቱ ፣ ነጋዴዉና መላዉ የከተማው ህዝብ ሊያግዝ እንደሚገባ የወልቂጤ ከተማ ከንቲባ ጥሪ አቀረቡ።

ከተማ አስተዳደሩ ከነጋዴዉ ማህበረሰብ ጋር በንግድ ግብር ክፍያ በከተማዉ መልሶ ማልማት፣ በሰላምና በመልካም አስተዳደር ዙሪያ የምክክር መድረክ ተካሄዷል።የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ እንዳለ ስጦታዉ በምክክር መድረኩ እንዳሉት በከተማዉ የመልማት ጉዳይ…

Continue reading

የማምረቻና መሸጫ ቦታዎች በፍትሀዊነት በማከፋፈል ስራ አጥ ዜጎችን በግብርናው፣ በኢንዱስትሪዉ እና በአገልግሎት ዘርፍ ስራ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ ።

የጉራጌ ዞን ስራ እድል ፈጠ ግ የደቡብ ክልል የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ቢረዳ ብርሀኑ በመክፈቻው ስነ-ስርአት ወቅት እንዳሉት ስራ አጥ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችን በግብርናው፣ በኢንዱስትሪዉ እና…

Continue reading