በከተሞች ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለቸው ችግኞችን በመትከል አርንጓዴ እንዲሆኑና ምቹ የአየር ንብርት እንዲኖራቸው ሴቶች የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተገለጸ።

ግን የወልቂጤ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ አሻራዬን አኖራለሁ በሚል ከተማዊ የችግኝ ተከላ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ወይዘሮ ዙልፋ አለዊ በወቅቱ እንደገለጹት ከተሞች አረንጓዴ…

Continue reading

በደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የእግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ተጠናቀቀ።

ግንቦ ቡኢ ከነማ የእግር ኳስ ቡድን የ2015ዓ.ም በደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌደሬሽን የእግር ኳስ ክለቦች ሻምፓዮና ዉድድር ላይ ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀቀ። በዛሬዉ ዕለት የፍፃሜ ጨዋታ የቡኢ ከነማ እግር ኳስ…

Continue reading

የ6ኛ ክፍል ዞን አቀፍ የመጀመሪያ ደረጃ የእርከን ማጠቃለያ ፈተና በክላስተር ማእከል እንደሚሰጥ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ገለጸ።

ግ የስድስተኛ፣ የስምንተኛና የአስራሁለተኛ ክፍል ተማሪዎች የምዘና ሂደት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ በውይይቱ…

Continue reading

እየተባባሰ የመጣውን የአየር ንብርት ለውጥ እና አከባቢን የሚበክሉ ቆሻሻዎችን ለማስቅረት በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተገለጸ ።

ግ የጉራጌ ዞን ደንና እና አከባቢ ጥበቃ ጽህፈት ቤት አለም አቀፍ የአከባቢ ጥበቃ ቀን በአለም አቀፍ ለ50 ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ30ኛ ጊዜ” መፍትሔ ለፕላስቲክ ብክለት” በሚል መሪ ቃል በጉራጌ ዞን…

Continue reading