ህዝበ ሙስሊሙ የአረፋ በአል ካለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲያከብር ህብረተሰቡ ከመቼዉም ጊዜ በላይ ከጸጥታ ሀይሉ ጋር ተቀናጅቶ የአካባቢዉን ሰላም መጠበቅ እንዳለበት የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ አስታወቀ።

ሰኔ 16/2015 ዓ በዞኑ በሁሉም አካባቢዎች የአረፋ በአል በሰላም እንዲጠናቀቅ በተደራጀ መልኩ የዞኑና የፌዴራል ጸጥታዉ አስከባሪ አካላት ተመድበዋል። በአሉ በሰላም ተጀምሮ እንዲጠናቀቅ የሚመለከታቸዉ የጸጥታ ባለድርሻ አካላት በወልቂጤ ከተማ ዉይይት አካሄደዋል።…

Continue reading

ዘንድሮ ለ3ኛ ዙር የኬሮድ የጎዳና ላይ ታላቅ ሩጫ “ለሰላማችን እንሮጣለን” በሚል መሪ ቃል ሀምሌ 9/2015 ዓመተ ምህረት በወልቂጤ ከተማ ለማካሄድ የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን ኬሮድ የስፖርትና የልማት ማህበር አስታወቀ፡፡

ሰ የጎዳና ላይ ታላቅ ሩጫን ማካሄድ ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት ሚናው የጎላ መሆኑን ተጠቆመ፡፡ የኬሮድ የስፖርትና የልማት ማህበር ፕረዚዳንት አትሌት ተሰማ አብሽሮ እንደገለጹት ዘንድሮ ለ3ኛ ዙር የ15 ኪሎ ሜትር የኬሮድ የጎዳና…

Continue reading

ሀገርና ህዝብን በማስቀደም ለሰላም፣ ለልማትና ለህዝቦች አንድነት በጋራ እንደሚሰሩ በጉራጌ ዞን የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ።

በዞኑ የሚንቀሳቀሱ የብልፅግና፣ የኢዜማ ፣የአብንና የእናት የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መደበኛ ሰብሰባቸውን በወልቂጤ ከተማ አካሂደዋል ። በቀጣይ በሀገሪቱ ሊካሄድ የታሰበው ሀገራዊ የምክክር ውጤታማነት ሁሉም ፓርቲዎች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንሚገባ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ “ነገን ዛሬ እንትከል” በሚል መሪ ሀሳብ 5ኛው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተካላ መርሀ ግብር ተጀመረ

ሰኔ በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ13.5 ሚሊየን በላይ የተለያዩ የደን ችግኞችንና ፍራፍሬዎች ለመትከል መዘጋጀቱ የቸሀ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የቸሀ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ጥላሁን ሽምንሳ በማስጀመሪያው…

Continue reading