የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ የተለያዩ የቴክኖሎጂና ፈጠራ ስራዎች ተግባራዊ ለማድረግ ከኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም ተቋም ልምድ መውሰዱ ፋይዳ እንዳለው ገለጸ።

ሰበሙዝየሙ ተገኝተው የልምድ ልውውጥ ማድረጋቸው በቀጣይ በምንሰራው ስራ ውጤታማ እንድንሆን ያስችለናል ሲሉ የመምሪያው ባለሙያዎች ተናገሩ። የኢትዩጵያ ሳይንስ ሙዚየም ወጣቱ ትውልድ ሆነ ሌላው ስለ ቴክኖሎጂ የሚጠይቁበት፣ አዳዲስ ነገሮችን የሚፈትሹበት፣ የሚመራመሩበት ለተለያዩ…

Continue reading

የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህላዊ እሴቶችን በማጠናከር ለተለያዩ ችግር የተጋለጡ የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖች በአረፋ በአል ተደስተዉ እንዲዉሉ ማድረግ እንደሚገባም የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ።

የአረፋን በዓል ምክንያት በማድረግ በተደረገላቸዉ ድጋፍ መደሰታቸዉ በምስራቅ መስቃን የኢንሴኖ ከተማና በማረቆ ወረዳ ቆሼ ከተማ ድጋፍ የተደረገላቸዉ የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖች ገለጹ። ለ1ሺህ 4 መቶ 44ኛ ጊዜ የሚከበረዉ የኢድ አል…

Continue reading

አረፋ (ኧወመያ፣ ኧሙራ) ገበያ በጉንችሬ ከተማ አስተዳደር

ማህበረሰብ ቱባ ባህሉ ፣ የእርስበርስ መስተጋብሩ፣ ስርአቱና ማህበረሰባዊ ስነልቦናው በአደባባይ ለተመልካች ፍንትው አድርጎ ከሚያሳይባቸው ሁነቶች አንዱና ዋናው የግብይት ስርአቱ ነው። ለጉራጌ ማህበረሰብ ግብይት (ንግድ) ከኢኮኖሚያዊ ትሩፋቱ ባሻገር ጥበብ ነው። ይህንን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የሚገኙ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየኖች የግብርናውን ዘርፍ ከማዘመን ጎን ለጎን የዋጋ ንረትን ለመከላከል የግብርና ውጤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለማቅረብ መሰራት እንደሚጠበቅባቸው የዞኑ ህብረት ስራ ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ ።

ምርትና ምርታማነትን የሚያሻሽሉ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች በማቅረብ አርሶአደሮች ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰሩ እንደሚገኙ በጉራጌ ዞን የሚገኙ የሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየኖች ገለፁ፡፡ የጽህፈት ቤቱ የማኔጅመንት አባላት የዩኒየኖቹን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። በጉራጌ…

Continue reading