ተማሪዎች ከንድፈ ሀሳብ እውቀት በተጨማሪ እራሳቸውን በቴክኖሎጂ ዘርፍ ብቁና አለም አቀፉ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በአጽንኦት መሰራት እንዳለበት የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋና አርጋ ገለጹ።

ሰኔ 20/2015 ተማሪዎች ከንድፈ ሀሳብ እውቀት በተጨማሪ እራሳቸውን በቴክኖሎጂ ዘርፍ ብቁና አለም አቀፉ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በአጽንኦት መሰራት እንዳለበት የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋና አርጋ ገለጹ። የምስጋና በጎ…

Continue reading

የብልጽግና ፓርቲ ሊፈጽማቸው ያቀዳቸውና ህዝቡ የሚጠይቃቸው የልማትና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ደረጃ በደረጃ ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለጸ።

ሰኔ 20/2015 ዓ/ም የብልጽግና ፓርቲ ሊፈጽማቸው ያቀዳቸውና ህዝቡ የሚጠይቃቸው የልማትና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ደረጃ በደረጃ ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለጸ። በጉራጌ ዞን ማዕከል የሚገኙ የፌደራል፣ የክልልና የዞንና የወልቂጤ ከተማ…

Continue reading

በ2015 ዓ.ም በዞኑ ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡም የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ።

ሰኔ 19/2015 ዓ.ም በ2015 ዓ.ም በዞኑ ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡም የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ። “ግብር ለሀገር ክብር “‘በሚል መሪ ቃል ከየካቲት 2015…

Continue reading

አረፋ በወልቂጤ

ሰኔ 18/2O15 ዓ/ም አረፋ በወልቂጤ አረፋ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑ የዞኑ ህዝቦች በተለያየ ስራዎች ላይ ተሰማርተው ከሚኖሩበት የሀገሪቱ ክፍሎች ወደ ትውልድ ቀዬአቸው የሚመለሱበትና በዓሉን፣ ከቤተሰብ፣ ከዘመድ አዝማድ፣ ከአብሮ አደግ ጓደኛ…

Continue reading