ዋን ዋሽ የበጀት ድጋፍ በጤና፣ በትምህርትና በውሃ ላይ የሚስተዋሉትን ችግሮች በተወሰነ ደረጃ በመቅረፍ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡

ሰኔ 22/2015 ዓ.ም ዋን ዋሽ የበጀት ድጋፍ በጤና፣ በትምህርትና በውሃ ላይ የሚስተዋሉትን ችግሮች በተወሰነ ደረጃ በመቅረፍ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡ በዞኑ በዋን ዋሽ…

Continue reading

ህዝበ ሙስሊሙ የአረፋ በዓል በሚያከብርበት ወቅት የማህበረሰቡን ማህበራዊና ባህላዊ እሴቶችን በማጎልበት እና አቅም የሌላቸውን ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ።

ሰኔ 21/2015 ህዝበ ሙስሊሙ የአረፋ በዓል በሚያከብርበት ወቅት የማህበረሰቡን ማህበራዊና ባህላዊ እሴቶችን በማጎልበት እና አቅም የሌላቸውን ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ። የዘንድሮ የአረፋ…

Continue reading

ሰኔ21/2015 ዓ.ም

የጉራጌ ዞን አስተዳደር ለመላው የእስልምና እምነት ተታዮች እንኳን ለ1444ኛ ጊዜ ለሚከበረው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2015 ዓ.ም የኢድ አል አደሃ…

Continue reading

ሰኔ 21/2015 ዓ.ምበጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ 1444ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በድምቀት ተከበረ፡፡

ሰኔ 21/2015 ዓ.ምበጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ 1444ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በድምቀት ተከበረ፡፡ ህዝበ ሙስሊሙ በዓሉ ሲያከብር የሰላም፣ የመቻቻልና የመረዳዳት እሴቶች ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ የአረፋ በዓል በኢትዮጵያ በተለይም በጉራጌ…

Continue reading