የማህበረሰቡን የመተሳሰብ፣ የመደጋገፍና ተካፍሎ የመብላት እሴቱን ይበልጥ በማጎልበት አቅመ ደካማና ጧሪና ደጋፊ የሌላቸው ወገኖች በመደገፍ በዓሉ ማክበር እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳደር አት ላጫ ጋሩማ አሳሰቡ።

ማህበረሰቡን የመተሳሰብ፣ የመደጋገፍና ተካፍሎ የመብላት እሴቱን ይበልጥ በማጎልበት አቅመ ደካማና ጧሪና ደጋፊ የሌላቸው ወገኖች በመደገፍ በዓሉ ማክበር እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳደር አት ላጫ ጋሩማ አሳሰቡ። የገና በዓል ምክንያት በማድረግ…

Continue reading

የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለመምህራን እየተሰጠ በነበረው ስልጠና ማጠቃለያ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ስልጠናውን ጎብኝተዋል።

በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በአዲሱ ስርአተ ትምህርት 12ኛ ክፍል ለሚያስተምሩ መምህራን እና አመራር ለ3 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ። ርእሰ መስተዳድሩ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ እየተከናወኑ ያሉ የማህበረሰብ አቀፍ ስራዎችን የተመለከቱ ሲሆን ከዩኒቨርስቲው…

Continue reading

የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታልን ወደ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስቲታል ለማሳደግ የሚያስችል ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የሆስቲታሉ ስራ አስኪያጅ አስታወቁ፡፡

ሰኔ 27/2015 ዓ.ም የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታልን ወደ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስቲታል ለማሳደግ የሚያስችል ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ የሆስቲታሉ ስራ አስኪያጅ አስታወቁ፡፡ ሆስቲታሉ ከዩኒቨርስቲ ኦፍ ሚሺገን ባገኘው ድጋፍ የአዋቂ ድንገተኛ፣ የእናቶችና ህጻናት ህክምና…

Continue reading

ሰኔ 27/2015 በጉራጌ ዞን በ206 የፈተና ጣቢያዎች ሲሰጥ የነበረው ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና በሰላም መጠናቀቁ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡

ሰኔ 27/2015በጉራጌ ዞን በ206 የፈተና ጣቢያዎች ሲሰጥ የነበረው ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና በሰላም መጠናቀቁ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡ በዞኑ በ2015 ዓ.ም ከ32 ሺህ በላይ ተማሪዎች ለ8ኛ ክፍል ክልል…

Continue reading