ትምህርት ቤቶች የማህበረሰቡ እንደመሆናቸው ጥራት ያለው ትምህርት እንዲሰጡ ሁሉም ድጋፍ ማድረግ እንዳለበት ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም አስታወቁ።

ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ዘመናዊ ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮች በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ጉብሬ ክፍለ ከተማ ለሚገኘው ለአባ ፍሯንሷ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት…

Continue reading

በድሬዳዋ ከተማ ከ4ሺ በላይ የጉልባማ አባላት “ማህበራዊ እሴት ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ቃል ሲያካሄዱት የዋለው የንቅናቄ መድረክ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

በንቅናቄ መድረኩ በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ የጉራጌ እድሮች መካከል 18 ቱ የጉራጌ እድሮች ፎረም የመሠረቱ ሲሆን ዛሬ በይፋ መመስረታቸውን ባሳወቁበት መድረክ በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውን የጉልባማ መሬት ለማልማት መነሻ 3.2 ሚሊየንብ ያበረከቱ…

Continue reading

ባለፉት ዓመታት ከዓፈር ማዳበሪያ ስርጭት እና እዳ አመላለስ ጋር ተያይዞ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው አሳሰቡ::

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት እና የገንዘብ አስተዳደር ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ ተካሔዷል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መሰተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው እንደገለጹት ባለፉት…

Continue reading