የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ሰልጠና ለመምህራንና ለርዕሰ መምህራን መሰጠቱን የተማሪዎች የዉጤት ስብራት ለማሻሻል ፋይዳዉ የጎላ መሆኑም የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

የዞኑ ትምህርት መምሪያና የዞኑ መምህራን ማህበር ባለድርሻ አካላቶች በጋራ በመሆን የስልጠና አሰጣጡ በተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ መስተዳደሮች ተዛዙረዉ ተመልክተዋል። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ሀላፊ አቶ መብራቴ ወልደማሪያም በተለያዩ የስልጠና ማዕከላት ተዛዙረዉ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የጥምቀት በዓል አስመልክተው የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላለፉ።

ጥ ዋና አስተዳዳሪው በመልዕክታቸው የጥምቀት በዓል በሀገራችን በድምቀት ከሚከበሩ ሐይማኖታዊ በዓላት አንዱ ሲሆን በጉራጌ ዞን በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ በአደባባይ በድምቀት ይከበራል። የጥምቀት በዓል የፍቅር፣ የሰላም፣ የደስታ፣ የአብሮነት፣…

Continue reading

አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ በአንድ ሴት በአንድ ወንድ በሚል መሪ ቃል ዞን አቀፍ ንቅናቄ በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ተካሄደ።

ሴቶችና ወጣቶች በትምህርት ዘርፍ በተለይም የተማሪዎች ውጤት እንዲሻሻል እየተሰራ ባለው ስራ ንቁ ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ጥሪውን አቅርቧል። ጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊና የመንግስት ዋና…

Continue reading

አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ሰልጠና ለመምህራንና ለርዕሰ መምህራን መሰጠቱን የተማሪዎች የዉጤት ስብራት ለማሻሻል ፋይዳዉ የጎላ መሆኑም የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

ጥ የዞኑ ትምህርት መምሪያና የዞኑ መምህራን ማህበር ባለድርሻ አካላቶች በጋራ በመሆን የስልጠና አሰጣጡ በተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ መስተዳደሮች ተዛዙረዉ ተመልክተዋል። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ሀላፊ አቶ መብራቴ ወልደማሪያም በተለያዩ የስልጠና ማዕከላት…

Continue reading