በወልቂጤ ከተማ የጥምቀት በዓል ሀይማኖታዊና ትውፊቱ በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከበረ።

ህዝበ ክርስቲያኑ ከሚያለያዩ ክፉ ስራዎች በመራቅና ወደ ጽድቅ በሚወስዱን ተግባራት ላይ በማትኮር ለሀገር ሰላምና አንድነት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ፣የምስራቅ ጉራጌና የማረቆ ልዩ ወረዳ ሊቀ ጳጳስ ብጹእ አቡነ መልከ ጼዲቅ ተናገሩ። የጉራጌ፣የምስራቅ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ የጥምቀት በዓል ሀይማኖታዊና ትውፊቱ በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከበረ።

ህዝበ ክርስቲያኑ ከሚያለያዩ ክፉ ስራዎች በመራቅና ወደ ጽድቅ በሚወስዱን ተግባራት ላይ በማትኮር ለሀገር ሰላምና አንድነት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ፣የምስራቅ ጉራጌና የማረቆ ልዩ ወረዳ ሊቀ ጳጳስ ብጹእ አቡነ መልከ ጼዲቅ ተናገሩ። የጉራጌ፣የምስራቅ…

Continue reading

የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥና የተማሪዎች ዉጤት ለማሻሻል የመምህራንና የሌሎችም ባለድርሻ አካላት ሚና የጎላ እንደሆነም የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ አስታወቁ።

ለመምህራን ፣ ለርዕሰ መምህራንና ለሱፐርቫይዘሮች ሲሰጥ የነበረዉን የአዲሱ ስርአተ ትምህርት ስልጠና ማጠቃለያ የዞኑ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች የተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር ተዛዙረዉ ምልከታ አድርገዋል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ…

Continue reading

አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ በአንድ ሴት በአንድ ወንድ በሚል መሪ ቃል ዞን አቀፍ ንቅናቄ በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ተካሄደ።

ሴቶችና ወጣቶች በትምህርት ዘርፍ በተለይም የተማሪዎች ውጤት እንዲሻሻል እየተሰራ ባለው ስራ ንቁ ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ጥሪውን አቅርቧል። ጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊና የመንግስት ዋና…

Continue reading