በዞኑ እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ ወረርሽኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የድጋፍና ክትትል ስራዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል።

በጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ የወባ ወረርሽኝን ለመከላከልና ያሉትን ችግሮች ፈትቶ እንዲመጣ የተመደቡ ባለሙያዎች የድጋፍ ቡድን የደረሰበት ደረጃ ተገምግሟል፡፡ የድጋፍ ቡድኑ የሰራቸው ስራዎች፣ የወባ በሽታ ወረሽኝ ወቅታዊ ሁኔታና በቀጣይ ምን ምን…

Continue reading

በጌታ ወረዳ የወጣቶች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እና ስራ አጥነትን ለመቀነስ በትኩረት እየተሰራ እንደሆነ የወረዳው ስራ እድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዞች ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ።

በተመቻቸላቸው የስራ እድል ውጤታማ መሆናቸው በወረዳው በተለያዩ ዘርፎች በማህበር ተደራጅተው የሚሰሩ ወጣቶች ተናግረዋል። በአመቱ 5 ሺ 7 መቶ ወጣቶች በጊዜያዊ እና በቋሚነት የስራ እድል ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዶ በሩብ አመቱ 2ሺ…

Continue reading

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን ማህበር የትምህርት የዉጤት ስብራት ችግር ለመቅረፍ እያደረገዉ ያለዉን ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መምህራን ማህበር የ1ኛ ሩብ አመት አፈጻጸም ግምገማ እና የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሄዷል። በምክክር መድረኩ የተገኙት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን ማህበር ሀላፊ አቶ በርታ ያረቢ እንዳሉት ማህበሩ…

Continue reading

አድማስ ዩኒየኑ ከጉራጌ ዞን ፕላን መምሪያ ጋር በመተባበር ለሰራተኞቹ በዕቅድና ሪፖርት አስፈላጊነት፣ አዘገጃጀትና ውጤታማነት ላይ ያተኮረ ስልጠና መስጠቱን ተመልክቷል፡፡

አድማስ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ምርትና ምርታማነትን ሊያሻሽሉ የሚችሉ ግብዓትን በማቅረብ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ለማድረግ በ157 መሰረታዊ ህብረት ስራዎች የተቋቋመ ዩኒየን ነው፡፡ ዩኒየኑ ከግብዓት አቅርቦት በተጨማሪ በ2010 ዓ.ም በተወሰነው የትርፍ…

Continue reading