የጉራጌ ብሔረሰብ የነቖ( የልጃገረዶች በዓል) በማልማትና በማስተዋወቅ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንዳለበት የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ።

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ቆጠር ገድራ ቀበሌ ነቖ (የጉራጌ ልጃገረዶች ቀን ) በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል። የጉራጌ ብሔረሰብ በርካታ ባህላዊና ትውፊታዊ ባህሎች ባለቤት ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ኧረቖ/ነቖ (የልጃገረዶች ቀን)…

Continue reading

ኢትዮጵያዊነት የሚንጸባረቅባት የአብሬት ሀድራ በማልማትና በአግባቡ ጠብቆ ለትዉልድ ለማስተላለፍና ለማሰቀጠል የሁሉም ሰዉ ሀላፊነት ሊሆን እንደሚገባም ተገለጸ።

በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ በአብሬት ቀበሌ አመታዊ መዉሊድ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የአብሬት ሀድራ በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ አብሬት ቀበሌ ከእምድብር ከተማ መስተዳድር በስተ ደቡብ ምእራብ በ18 ኪ.ሜ ርቀት ላይ…

Continue reading

በዞኑ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ይበልጥ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የለባቸው የክህሎት ክፍተቶች ላይ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና መስጠት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት መምሪያ ገለጸ።

ጥ ብሪጅ ፈርስት ፕሮግራም ከጉራጌ ዞን ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት መምሪያ ጋር በመተባበር በአደራ ኮንሰልታንሲ አስፈጻሚነት በዞኑ የሚገኙ ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በንግድ ልማትና አገልግሎት ላይ ለመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች ለ3 ተከታታይ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የጤናማ እናቶች ወር “እናት ደህና ልጅም ጤና” በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ እንደሚገኝ የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡

የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ የእናቶች ህጻናት ጤናና ስርዓተ- ምግብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ቸሩ አስፋው የጤናማ እናቶች ወር መከበርን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የጤናማ እናቶች ወር “እናት ደህና ልጅም ጤና”…

Continue reading