በዞኑ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት የተጎዱ ወገኖች ለመደገፍ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት እንዳለበት ተገለጸ።

በጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አደጋና ስጋት ስራ አመራር ጽህፈት ቤት በዞኑ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች የተለያዩ ድጋፎች ሲደረጉ ቆይቷል። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና ግብርና መምሪያ ኃላፊ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የ10 ወረዳዎችና 5 የከተማ ምክር ቤቶች የ4ኛ ዙር 10ኛ አመት 22ኛ የአፈ-ጉባኤዎች የጋራ ምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል።

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ልክነሽ ሰርገማ እንዳሉት ምክር ቤቶች በዞኑ የዉስጥ ጉዳይ ከፍተኛ የፖለቲካ ስልጣን ባለቤትና ህግ አዉጪ አካል ሲሆን የህብረተሰቡ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እድገት ለማፋጠን…

Continue reading

በትምህርት ስርዓት ላይ የተከሰተው የውጤት ስብራት በመጠገን ብቁ ተወዳዳሪና በራሱ የሚተማመን ትውልድ ለማፍራት እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡

ጥ መምሪያው የ2016 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የተግባር አፈፃፀምና የ1ኛ ወሰነ ትምህርት ዞን አቀፍ የእርከን ማጠቃለያ ፈተና አሰጣጥ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በወልቂጤ ከተማ አካሄዷል፡፡ የመምሪያው ኃላፊ አቶ መብራቴ ወ/ማሪያም እንደገለጹት…

Continue reading

የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነት ይበልጥ ለማረጋገጥ የሚሊሻ አባላት ለማጠናከር በሚሰራው ስራ ሁሉም የበኩሉን ማገዝ እንዳለበት የጉራጌ ዞን ሚሊሻ ጽህፈት ገለጸ።

መምሪያው የ2016 በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸምና የቀጣይ ወራት እቅድ ላይ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ውይይት አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ሚሊሻ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ገብሬ በግማሽ…

Continue reading