የህዝብ ሀብትና ንብረት ለታለመለት አላማ እንዳይዉል በመዋቅሮች የሚስተዋለዉን የኦዲት ግኝቶች ወደ መንግስት ተመላሽ እንዲሆኑ ለማድረግ የኦዲት አስመላሽ ግብረ ሃይል ኮሚቴ የተጠናከረ ስራ መስራት እንዳለበትም ተገለጸ።

የካቲ የጉራጌ ዞን ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ልክነሽ ሰርገማ እንዳሉት የኦዲት ጉድለት አስመላሽ ግብረ ሃይል በዛሬ ዕለት ዉይይት ያደረገ ሲሆን በዚህም ቴክኒክ ኮሚቴዉ ገምግሞ ባመጣው ሪፖርት አብይ ኮሚቴዉ መምከሩንና የውሳኔ…

Continue reading

የተቀናጀ የበጋ የግብርና ልማት ስራዎች ዞናዊ የንቅናቄ መድረክ በጉራጌ ዞን በጉንችሬ ከተማ ተካሄደ።

ጥር በዞኑ ከ67 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በተቀናጀ የአፈርና ዉሃ ጥበቃ ሰራ እንደሚሸፈንም ተመላክቷል። በጉንችሬ ከተማ በሀጅ አሊ ግጥም እየተሰሩ ያሉ የተለያዩ የሌማት ትሩፋት ተጎብኝተዋል። የጉራጌ ዞን ዋና አሰተዳዳሪ አቶ…

Continue reading

የዘቢዳር የአትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ለማጠናከር የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከዞኑ አስተዳደር ጋር በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል።

በሁሉም ርቀቶች ብቃት ያላቸዉ ተወዳዳሪና ተፎካካሪ አትሌቶች በማዕከሉ ለማፍራት የአትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ያሉበት ችግሮች በዘላቂነት መቅረፍ እንደሚገባም ተጠቁሟል የጉራጌ ዞን ዋና አሰተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጋር የስምምነት ፊርማ…

Continue reading

ባለፉት ስድስት ወራት ከህብረተሰብ ተሳትፎ ከ90 ሚሊዮን ብር በላይ በመሰብሰብ ለመንገድ ልማት ማዋል መቻሉን የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ፡፡

መምሪያው የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በወልቂጤ ከተማ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙራድ ከድር በመድረኩ ላይ እንደተናገሩት ባለፉት ስድስት ወራት…

Continue reading