ለሰላም ቅድሚያ በመስጠትና በከተማዉ በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ያሉ ችግሮች መንግስት ትኩረት ሰጥቶ ሊቀርፍላቸዉ እንደሚገባ የአረቅጥ ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

የካ ሁሉን አቀፍ የህዝብ ተሳትፎ ለብልጽግና ጉዟችን ስኬታማነት በሚል መሪ ቃል ከተማ አቀፍ ህዝባዉ የዉይይት በአረቅጥ ከተማ ተካሄዷል። በማዕከላዊ ክልል ቴክኒክና ሙያ ቢሮ ሀላፊና የእለቱ የክብር እንግዳ አቶ ይርጋ ሀንዲሶ…

Continue reading

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ234 ሚሊየን በላይ ብር ለመማሪያ መጽሀፍት ህትመት ከህረተሰቡ ማሰባሰብ መቻሉን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ ፣

በክልሉ በተያዘው የትምህርት ዘመን ከ50 ሺ በላይ የመማሪያ መጽሀፍት ታትመው ለተማሪዎች ተደራሽ መደረጋቸዉም ተመላክቷል፤ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የትምህርት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ እንደገለጹት…

Continue reading

በዞኑ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ በሁሉም አካባቢዎች በተጠናከረ መልኩ በመስራት የአርሶ አደሩ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ አሳሰቡ።

በጉራጌ ዞን የ2016 ዓ.ም ዞናዊ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ በጉመር ወረዳ ተጀመረ። የዘንድሮ የተጀመረው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ አጠናክረው እንደሚሰሩ በወረዳው አግኝተን ያነጋገርናቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ…

Continue reading

ለህብረተሰቡ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች እንዲፈቱ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ምመሪያ አስታወቀ።

ህገ ወጥ የትምህርት ማስረጃዎችን በማጥራት ዞኑ ኮፎርጂድ ዶክመንት ነጻ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን መምሪያው አስታውቋል። መምሪያው ከወረዳና ከከተማ አስተዳደሮች ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤቶች አመራሮችና የማኔጅመንት አካላት ጋር በ2016…

Continue reading