በእኖር ወረዳ ከ8.5 ሚሊየን ብር በላይ በማህበረሰቡና በባለሀብቱ ተሳትፎ የታተሙ የመመማሪያ መጽሀፍቶች እደላ እየተደረገ ይገኛል።

የ በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ አንድ መጽሀፍ ለአንድ ተማሪ በሚል መሪ ቃል በተሰራው የንቅናቄ ስራ ታትመው የገቡ ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሀፍ ለተማሪ ማሰራጫ መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው። መጸሀፍቶቹ…

Continue reading

በዶ/ር መስፍን ሙሉጌታ የተጻፈ #ፍትሃዊሪፐብሊክየተሰኘ መጽሐፍ በወልቂጤ ከተማ ተመርቆ ለንባብ በቅቷል።

መጽሃፉ በወልቂጤ ከተማ መመረቁ በአካባቢው አዳዲስ ደራሲያንና አንባቢያን ለማፍራት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተገለጸ፡፡ የመጽሐፉ ዝግጅት ያተኮረው ስለ ሰላም፣ ስለ ሀገረ መንግስት ግንባታ፣ ስለ አንድነት፣ ስለ ዜግነት ክብር፣ ስለ ፍትህ፣ ስለ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የጉንችሬ ከተማ ነዋሪዎች በሀገሩቱና በዞኑ አንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ የሰላምና የልማት ችግር መንግስት በአፋጣኝ ሊፈታቸው እንደሚገባ ገለጹ።

ህብረተሰቡ የሚያነሳቸው የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ለመፍታት እንደሚሰራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስነ ምግባርና ጸረሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ማሞ ቴጋ ገለጹ። “ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ብልጽግና” በሚል መሪ…

Continue reading

በከተማው የሚነሱ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች መንግስት ደረጃ በደረጃ ሊመልስልን ይገባል ሲሉ የእንድብር ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ህብረብሄራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና በሚል ርእስ በእምድብር ከተማ አስተዳደር ሲደረግ የነበረው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ተጠናቀቀ። ነዋሪዎቹ እንደተናገሩት እንድብር ከተማ እድሜ ጠገብ ከተማ ብትሆንም እድገትዋ ግን እንደ…

Continue reading