ፍትሃዊ የንግድ አሰራርና ዘመናዊ የግብይት ሥርአትን በመዘርጋትና መልካም አስተዳደርን በማስፈን የንግዱ ማህበረሰብና ሸማቹን ህብረተሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ተሳትፎ እንደሚጠይቅ ተገለፀ።

ሰራርና ዘመናዊ የግብይት ሥርአትን በመዘርጋትና መልካም አስተዳደርን በማስፈን የንግዱ ማህበረሰብና ሸማቹን ህብረተሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ተሳትፎ እንደሚ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት ጽህፈት ቤት ከባለድርሻ አካላትና…

Continue reading

በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ባለው የከተሞች ፎረም በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በ12ኛ ክፍል ተማሪ የተሰራው ሮቦት ለእይታ ቀርቦ የበርካቶችን ቀልብ ስቧል።

በመንግስት በኩል ድጋፍ ከተደረገ በርካታ የፈጠራ ስራዎችን ለመስራት ዕቅድ እንዳለውም ተማሪ ፍፁም ወርቁ ገልጿል። ተማሪ ፍፁም ወርቁ የህዳሴ ፍሬ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት…

Continue reading

የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የዞን ምክር ቤት የሴት ተመራጮች ህብረት ወይም የኮከስ አባላት አቅም ማጎልበት እንደሚገባና ውጤታማ ስራዎችን መስራት አንደሚገባ የጉራጌ ዞን ምክር ቤት አስታወቀ።

ምክር ቤቱ ከዞኑ ሴቶችና ህጻናት መምሪያ ጋር በመቀናጀት ሴቶች የመሪነትና የውሳኔ ሰጪነት ሚና አስመልክቶ ለኮከስ አባላት ሰልጠና በወልቂጤ ሰጥተዋል ። የዞኑ ሴት ተመራጭ ህብረት አባላት የ2016 የ1ኛ ግማሽ ዓመት እቅድ…

Continue reading

በዞኑ የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የበለጠ እንዲነቃቃ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ኃላፊነታቸው ሊወጡ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው ከወልቂጤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ኢኒስቲትዩት ጋር በመተባበር ለቱሪስት አገልገሎት ሰጪ ተቋማትና ባለድርሻ አካላት በጆካ ኢኒተርናሽናል ሆቴል ለ2 ቀን ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ። የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ…

Continue reading