በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ የተጀማመሩ የማህበረሰቡ ችግር ፈቺ የሆኑ የጥናትና የምርምር ስራዎች አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል ዩኒቨርስቲው አስታወቀ።

ዩኒቨርስቲው 5ተኛው አመታዊ ብሄራዊ የጥናትና የምርምር ኮንፈረንስ የሀገር ሽማግሌዎች፣በምርምርና ጥናት የተሰማሩ ተመራማሪዎች፣ሙህራኖችና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አካሂዷል። የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፉሪስ ደሊል እንደተናገሩት የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ በዩኒቨርስቲው በየ አመቱ…

Continue reading

የከተማ ግብርና ስራዎች በማጠናከር በወተት ምርት አቅርቦት ፣በዶሮ እርባታ፣ በእንስሳት እርባታ ፣በአትክልትና ፍራፍሬና በሌሎችም ምርቶች የተመዘገቡ ውጤቶች ማስፋት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ ።

በወልቂጤ ከተማ እየተሰሩ ያሉ የሌማት ትሩፋቶች የዞንና የከተማዉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች፣ በተለያዩ የከተማ ግብርና ዘርፎች የተሰማሩ አካላትና የህዝብ ምክር ቤት አባላት ተዛዙረዉ ጎብኝተዋል። በሌማት ትሩፋት ጉብኝት ላይ የተገኙት የጉራጌ ዞን…

Continue reading

የፋይናንስ ዘርፉ በማጠናከር ሀብት የመፍጠርና የገቢ አሰባሰብ ስራን ይበልጥ እንዲሻሻል ሴክተር መስሪያ ቤቱ በትኩረት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ አስታወቀ።

በግማሽ አመቱ ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ንብረቶች በማስወገድ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ገቢ በማድረግ ሀብት የመፍጠር ስራዎች ላይ እየሰራ እንደነበር መምሪያው ገልጿል። የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የ2016 ዓ.ም የግማሽ አመት እቅድ…

Continue reading

የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ “ጀፎረ ኢትዮጵያ ጆርናል አፕላይድ ሳይንስ” የተሰኘ ጆርናል ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በይፋ አስመርቋል።

ዛሬ የተመረቀው ጆርናል አካባቢውና ማህበረሰቡ ከማስተዋወቁም ባለፈ ጆፎረን በአለም ቅርስነት እንዲመዘገብ በሚደረገው ጥረት ሚናው የላቀ እንደሆነ ተገልጿል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ፋሪስ ደሊል እንዳሉት ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር ጎን ለጎን…

Continue reading