የዞኑ ማህበረሰብ በመንገድ ልማት ስራ ያለውን የቆየ ልምድ ይበልጥ በመጠቀም በመንገድ ዘርፍ እያደረገው ያለው ተሳትፎ አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

የካቲ በመንግስትና በህብረተሰብ ተሳትፎ በዞኑ እየተሰሩ ያሉ የመንገድ ስራዎችን ህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚ እያደረጋቸው መሆኑን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገለጹ። በዞኑ ጌታ፣ ቸሃ፣ እዣ፣ እኖር እና አበሽጌ ወረዳዎች ላይ በመንግስትና በህብረተሰብ ተሳትፎ እየተሰሩ…

Continue reading

የአርሶ አደሩ ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የሚያስችሉ የግብርና ግብዓቶች በማቅረብ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነቱን ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን አድማስ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን አስታወቀ፡፡

ዩኒየኑ በሀገሪቱ የተከሰተውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት የሚያስችሉ መሰረታዊ የፍጆታና የግንባታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ በማቅረብ ተጠቃሚ እያደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የአድማስ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ስራ አስኪያጅ አቶ አበበ አመርጋ የዩኒየኑ…

Continue reading

የማህበረሰቡን ችግር ለመቅረፍ እየተሰሩ ያሉ አዳዲስ የፈጠራ ስራዎችን ወደ ምርት በመቀየር የፈጠራ ባለቤቶች ለማበረታታት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጃ መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው በተማሪዎች የተሰሩ የተለያዩ የፈጠራ ስራዎች በመምሪያው ስልጠና እየወሰዱ ላሉ ሰልጣኞች አስጎብኝቷል። የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጃ መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምስ ገብሬ እንደተናገሩት በዞኑ በፈጠራ ስራ የተሰማሩ በርካታ ተማሪዎች የሚገኙ…

Continue reading

ኧዞኒ የኪነ ጥበብ ቡድን “ጉራጌ” የተሰኘ ትውፊታዊ ቲያትር የተለያዩ ኪነጥበባዊ ስራዎችን በወልቂጤ ከተማ ስራኖ ኢንተርናሽናል ሆቴል አቀረበ።

ኧዞኒ የኪነ ጥበብ ቡድን የጉራጌን ትውፊት እንዲጎለብት ብሎም እንዲተዋወቅ እየሰራ ያለው ስራ በቀጣይም አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ። የኧዞኒ የኪነጥበብ ቡድን መስራችና ስራ አስኪያጅ ሳሙኤል ከበደ እንዳሉት የኧዞኒ ጉራጌ ትውፊታዊ ቲያትር አላማ…

Continue reading