ዞናዊ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት በወልቂጤ ከተማ በርሆቦት ትምህርት ቤት በይፋ ተጀመረ።

በዞኑ የተጀመረው ክትባት ውጤታማ እንዲሆን ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ። ክትባቱ በይፋ ያስጀመሩት የተገኙት የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ አየለ ፈቀደ እንደገለጹት…

Continue reading

በክልሉ በተቀናጀ የበጋ ግብርና ልማት ስራዎችን ይበልጥ አጠናክሮ በማስቀጠል የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሉም በዘርፉ ርብርብ ሊያደርግ እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

በዞኑ ቸሃ ወረዳና እምድብር ከተማ አስተዳደር በተቀናጀ የበጋ የግብርና ልማት ስራዎችን የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮችና ሌሎችም በተገኙበት ጉብኝት ተካሂዷል። በጉብኝቱ የተገኙት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር…

Continue reading

የመሃል አምባ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ለ2ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 138 ሰልጣኞች በዛሬው ዕለት በታላቅ ድምቀት ማስመረቁ ተገለፀ።

መርሃ ግብሩ በሃይማኖት አባቶች ምርቃት ተጀምሯል።ዛሬ የተመረቁ ተማሪዎች በቀን፣በማታ እና በቅዳሜና እሁድ መረሃ ግብር ከደረጃ 1እስከ4 ሲሰለጥኑ የቆዩ ናቸው። የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሚፍታ ሁሴን ለተመራቂ ሰልጣኞችና…

Continue reading

ስፖርታዊ ዉድድሮች ሰላምና አብሮነትን በማስፈንና ባህላዊ እሴቶቻችን በማጠናከር ፋይዳዉ የጎላ መሆኑም የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አስታወቁ።

የካ የጉራጌ ዞን የልዩ ልዩ ስፖርት ሻምፒዮና ዉድድርና 21ኛዉ የባህል ስፖርታዊ ዉድድሮች በወልቂጤ ከተማ በዛሬ ዕለት ጀመረ። በዉድድሩ መክፈቻ ፕሮግራም ላይ የተገኙት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ እንዳሉት…

Continue reading