የቀደምት የጉራጌ አባቶች የባህላዊ ምህንድስና ጥበብ አሻራ የሆነውን ጀፎረ ተንከባክቦና ጠብቆ በማቆየት ለተተኪው ትውልድ ለማስተላለፍ በትኩረት እየሰራ መሆኑ የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ፡፡

በጉራጌ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ጀፎረዎች (ባህላዊ አውራ መንገዶች) የይዞታ ማረጋገጫና ሰርተቪኬት በመስጠት ለማስተዋወቅ እየተሰራ መሆኑን ተገለጸ፡፡ የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ መሰረት አመርጋ በዞኑ በእኖር ወረዳና በጉንችሬ…

Continue reading

በኢንቨስትመንት ዘርፍ የሚፈለገዉን ዉጤት ለማምጣት በአገልግሎት አሰጣጡ ጥራት ላይ የሚስተዋሉ ዉስንነቶች መቅረፍ እንደሚገባ ተገለጸ።

የ የግሉ ባለሀብት መሬት ለመቀበል በሚፈጥነዉ ልክ የተረከበውን መሬት ለማልማትም መፍጠን እንዳለበት በዞኑ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ገለጹ። የዞኑን ሁለንተናዊ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማነቃቃትና የዘርፉ ችግሮች ለይቶ ለመፍታት የኢንቨስትመንት ፎረም…

Continue reading

በጉራጌ ዞን በእኖር ወረዳ የመስኖ ልማትና የበልግ እርሻ ተጠናክሮ በመቀጠል ላይ ይገኛል።

በወረዳው በአትክልት ብቻ 756 ሄ/ር መሬት በመስኖ ማልማት እንደተቻለ የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ገልጿል። የጽ/ቤቱ ሐላፊ አቶ አብድልመጅድ ጀማል በመስኖ ልማትና በበልግ እርሻ ሂደት ዙሪያ የመስክ ምልከታ ባደረጉበት ወቅት እንደተናገሩት በወረዳው…

Continue reading

በአለም አቀፍ ለ113ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረዉ ማርች 8 ሴቶችን እናብቃ ሰላምና ልማት እናረጋግጥ በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል ።

የካ እለቱን ምክንያት በማድረግ ለተለያዩ ችግር የተጋለጡ ወገኖች የአልባሳት ፣የምግብና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደረግጎል። የጉራጌ ዞን ሴቶች ህጻናት ጉዳዮች መምሪያ ሀላፊ ወይዘሮ ነጅብያ መሀመድ እለቱን አስመልክተዉ ንግግር ባደረጉበት ወቅት…

Continue reading