የእደ ጥበብ ስራዎች ባህልን ከማስተዋወቅ በተጨማሪ የኢኮኖሚ ማስገኛ በመሆናቸው ዘርፉን የበለጠ ማነቃቃት እንደሚገባ ተገለጸ።

የባህልና ስፖርት ሚኒስተር ከወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከጉራጌና ከየም ዞን፣ከቀቤና ልዩ ወረዳ፣ከማእከላዊ ኢትዩጵያ ክልል በጋራ በመሆን በቆዳ እደ ጥበብ ስራ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ። የባህልና ስፖርት ሚኒስተር የኪነ ጥበብ ስነ…

Continue reading

በዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ዘርፍ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችንና የስነ ምግባር ችግሮችን በተገቢዉ በመቀረፍ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ አስታወቀ።

መጋ በስነ ምግባርና በቅን አገልጋይነት የተቃኘ ፐብሊክ ሰርቫንት ለለዉጡ ዘላቂነት በሚል መሪ ቃል ከሁሉም ወረዳዎችና ከወልቂጤ ከተማ አስተዳድር የተዉጣጡ የዉሃና ማዕድን ኢነርጂ ጽህፈት ቤቶች የስነ ምግባር ኦፊሰሮች በጸረ ሙስና የግንዛቤ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ የሁለት አመት ከግማሽ የመሰረታዊ ድርጅት የአባላት የማጠቃለያ ኮንፈረንስ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

ኮንፈረንስ “ከእዳ ወደ ምንዳ በአባላት ተሳትፎ” በሚል መሪ ቃል ለሁለት ተከታታይ ቀናት እንደሚካሄድ ተገልጿል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በኮንፈረንሱ ላይ እንዳሉት ፓርቲው በምርጫ ወቅት ለህዝብ የገባቸውን ቃሎች…

Continue reading

የተቀናጀ የግብርና ልማት ስራ አጠናክረው በመስራታቸው ውጤታማ መሆናቸውን በጉራጌ ዞን የጉመር ወረዳ የበሽመንዳ እርሻ ልማት ባለቤት አቶ ሀሺም ጀማል ተናገሩ፡፡

በዞኑ በፍራፍሬ ዘርፍ በትኩረት በመስራት የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነታቸውን ይበልጥ ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ። የበሽመንዳ የግብርና ልማት ድርጅት ባለቤት አቶ ሀሺም ጀማል እንዳሉት እርሻ ልማቱ በ2ሺ አመተ…

Continue reading