የተማሪዎች ውጤት ለማሻሻል በዘርፉ የሚገጥሙ ችግሮች መለየትና የተጀማመሩ የትምህርት ልማት ስራዎች ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያው የ2016 ዓ.ም የ1ኛ ወሰነ ትምህርት የተማሪዎች ውጤት ግምገማ እና የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ መብራቴ ወ/ማረያም እንደተናገሩት የተማሪዎች ውጤት ለመሻሻል በዘርፉ የሚገጥሙ ችግሮች…

Continue reading

በወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት እንዲሁም በስፓርት ልማት ዘርፍ የሚሰሩ ስራዎችን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

መጋቢ በወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት እንዲሁም በስፓርት ልማት ዘርፍ የሚሰሩ ስራዎችን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ። መምሪያው የ2016 የግማሽ አመት…

Continue reading

በማዕድን ዘርፍ አነስተኛ ባለሀብቶችና ወጣቶችን ተጠቃሚ በማድረግ በዘርፉ የሚፈለገዉን ዉጤት እንዲመጣ ከመቼዉም ጊዜ በላይ በቅንጅት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ አስታወቀ።

መጋቢ የጉራጌ ዞን ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ የመጀመሪያ ግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸም ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሄዷል። የጉራጌ ዞን ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ ሀላፊ አቶ አየለ…

Continue reading

አካል ጉዳተኞች በዞኑ በሁሉም ዘርፍ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

“የአካል ጉዳተኞች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና ለዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት ትርጉም ያለው ትብብር” በሚል መሪ ቃል ዞናዊ የአካል ጉዳተኞች ማህበራት ህብረት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ተመሰረተ። የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጽህፈት ቤት…

Continue reading