ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማራቸው የትምህርት ጥራት ከማረጋገጥ ባለፈ ቋንቋው ይበልጥ እንዲያድግ ሚናው ከፍተኛ በመሆኑ በዘርፉ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ የጉመር ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት ገለጸ።

የጉራጊኛ ቋንቋ ትምህርት በዞኑ በ8መቶ 60 ቅድመ መደበኛና አጸደ ህጻናት እና በ403 በመንግስትና በግል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመደበኛነት ከመስጠት ባለፈ በ18 ትምህርት ቤቶች የ2ኛ ክፍል የሙከራ ትምህርት እየተሰጠ ይገኛል።…

Continue reading

ሰልጣኝ አመራሮች በመስክ ምልከታው ወቅት ያዩትን ምርጥ ተሞክሮ በማስፋት የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ መስራት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ ገብረመስቀል ገለጹ።

ሰልጣኝ አመራሮች በመስክ ምልከታው ወቅት ያዩትን ምርጥ ተሞክሮ በማስፋት የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ መስራት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ ገብረመስቀል ገለጹ። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወልቂጤ…

Continue reading

የመስክ ምልከታው በዞኑ ያሉ ጸጋዎች በአግባቡ ከተጠቀምን የጉራጌ ዞን በሁሉም ዘርፍ እምቅ ሀብት ያላት መሆኗን ያዩንበት ነው ሲሉ የጉራጌ ዞን 3ኛ ዙር የብልጽግና ፓርቲ የአቅም ግንባታ ሰልጣኞች ገለጹ።

በማእከላዊ አትዩጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ሶስተኛ ዙር የአቅም ግንባታ ሰልጠኞች በቸሀ ወረዳ የተሰሩ የተለያዩ የልማት ስራዎች የመስክ ምልከታ አድርገዋል። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ…

Continue reading

ከጥቅምት 12/2017 ዓም ጀምሮ “የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ በጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ሶስተኛ ዙር የአመራር የአቅም ግንባታ ስልጠና በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በመሰጠት ላይ እንደሚገኝ የሚታወቅ ነው ።

ከጉራጌ ዞን የተወጣጡ ከ150 በላይ የመንግሥት አመራሮች በዛሬው እለት በእዣ ወረዳ ቲናው አበባ ልማት ፡ ሸህረሞ ቀበሌ ኩታ ገጠም የለማው የጤፍ ማሳ እና በየስራ ቀበሌ የፍራፍሬ መንደር የሆነው የጒፈ የልማት…

Continue reading