ከኢፌድሪ ግብርና ሚኒስትርና ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ የግብርና ኤክስፐርቶች በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ በባድ ቀበሌ በSLM ፕሮጀክትና በማህበረሰብ ተሳትፎ የለሙ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን የመስክ ምልከታ አካሄዱ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የግብርና ምክትልና የተፈጥሮ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አለምይርጋ ወልደስላሴ እንዳሉት በክልሉ በበጋ የስነ አካላዊና በክረምት የአረንጓዴ አሻራ ስራዎችን ማህበረሰቡ፣ ፕሮጀክቶችና ፕሮግራሞችን በመጠቀም በተሰራው ስራ ተስፋ ሰጪ ውጤቶች ተመዝግበዋል።…

Continue reading

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ጉራጌ ዞን የወከለው ቸሀ የጆካ እግርኳስ ቡድን ወደ እምድብር ከተማ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።

የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ፈይሰል ሀሰን እንደገለጹት ጉራጌ ዞን በዘንድሮ የመጀመሪያው የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ልዩ ልዩ የስፖርት ውድድር በአጠቃላይ ውጤት አሸናፊ የነበረ ሲሆን በእግር ኳስ ብቻ ሁለተኛ…

Continue reading

የአረፋ በዓል የአብሮነትና የመቻቻል ባህላችን የበለጠ የምናጎለብትበት ሊሆን እንደሚገባ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ ገለጹ።

የ2016 ዞናዊ የአረፋ በዓል ፌስቲቫል በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ እድገት ቀበሌ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከበረ። የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ እንደገለፁት የአረፋ…

Continue reading

1445ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በተለያዩ ሀይማኖታዊ ክንዋኔዎች በድምቀት ተከበረ።

ሰኔ 9/2014 ዓ ህዝበ ሙስሊሙ በዓሉ በሚያከብርበት ወቅት ምስኪኖችና የተቸገሩ ወገኖች በመርዳት ልናከብር ይገባል ሲሉ ያነጋገርናቸው የወልቂጤ ከተማ የበዓሉ ተሳታፊዎች ተናገሩ። የአረፋ በዓል በኢትዮጵያ በተለይም በጉራጌ ዞን በህዝበ ሙስሊሙ ዘንድ…

Continue reading