በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲና በዞኑ ትምህርት መምሪያ ትብብር በ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ ያለው የማጠናከሪያ ትምህርት የተማሪዎች ውጤት እንዲሻሻል ከፍተኛ ሚና ያለው በመሆኑ ተማሪዎችና ወላጆች ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተገለጸ።

የማጠናከሪያ ትምህርቱ በጉራጌ ዞን በተመረጡ በ12 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እየተሰጠ ሲሆን ከ4ሺ 160 በላይ ተማሪዎች ተጠቃሚ መሆናቸውን የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ፋሪስ ደሊል በጉራጌ…

Continue reading

በሀዋርያት ከተማ የተጀማመሩ የመሠረተ ልማት እንቅስቃሴ በማስፋፋትና የከተማው ደረጃ በማሳደግ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ይበልጥ እንዲረጋገጥ እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሀዋርያት ከተማ በሚሰሩ የልማት ስራዎች ላይ የመስክ ምልከታ አድርጓል። በከተማው ያገኘናቸው ነዋሪዎች አቶ አለምይርጋ ወልዴ፣ ወ/ሮ አልማዝ ገብሬ እና አቶ ገ/ሚካኤል ደነቀ በሰጡን ሀሳብ…

Continue reading

ክልሉ በቱሪዝም ዘርፍ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህል ቱሪዝም ከጉራጌና ከምስራቅ ጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያዎች ጋር በመሆን Lela trail በጉራጌና በምስራቅ ጉራጌ ዞኖች የሚገነቡ የእንግዳ ማረፊያ(guest house) ግንባታ የውል ስምምነት ተፈራርመዋል። በፊርማ ስነ…

Continue reading

የዞኑ ህዝብ ስርዓተ ምግብ አጠቃቀም በማሻሻል ጤናው የተጠበቀ አምራች ትውልድ ለመፍጠር በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ከጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ጋር በመተባበር የምግብና የስርዓተ ምግብ ምክር ቤት ለማቋቋም የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂደዋል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ…

Continue reading