የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን አበረታች መሆናቸውን የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ።

በጌታ ወረዳ ውስጥ በተለያዩ ዘርፎች ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎችን የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በመስክ ምልከታው ወቅት እንዳሉት በወረዳው የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በግብርና፣ በትምህርትና…

Continue reading

መጋቢት 24/2016 ዓ.ምየወልቂጤና የወሊሶ ከተማ አስተዳደር ህዝቦች ለብዙ ዘመናት አብረዉ የኖሩ ፣በባህልም በአኗኗርም የረጅም ጊዜ ትስስር ያላቸዉ ህዝቦች መሆናቸዉም በኦሮሚያ ክልል የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ አስታወቁ። የወልቂጤ ከተማና የወሊሶ…

Continue reading

የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን አበረታች መሆናቸውን የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ።

በጌታ ወረዳ ውስጥ በተለያዩ ዘርፎች ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎችን የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በመስክ ምልከታው ወቅት እንዳሉት በወረዳው የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በግብርና፣ በትምህርትና…

Continue reading

የአገና ከተማ እድገትን ለማፋጠን የህብረተሰቡንና የመንግስት አቅምን አቀናጅቶ በተሰሩ ስራዎች ውጤት ማስመዝገባቸው የአገና ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

በህብረተሰብ ንቁ ተሳትፎና በመንግስት በተገኘ ከ12 ሚሊዮን ብር በላይ ለብዙ አመታት የመልካም አስተዳደር ችግር ሆነው የቆዪ የመሰረተ ልማት ስራዎች መስራታቸውን የአገና ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤት ጠቁሟል። የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና…

Continue reading