የምግብ ዋስትና በዘላቂነት ለማረጋገጥ በግብርናው ዘርፍ ያሉ ማነቆዎችን ለመፍታት ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ።

የምግብ ዋስትና በዘላቂነት ለማረጋገጥ በግብርናው ዘርፍ ያሉ ማነቆዎችን ለመፍታት ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ። የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የግብርና አካላት ግንኙነት አማካሪ ካውንስል የማጠናከሪያ ጠቅላላ ጉባኤ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…

Continue reading

ፐብሊክ ሰርቫንቱ የአገልጋይነት ስነ ምግባር በመላበስ ለህብረተሰቡ ቀልጣፋና ፍትሃዊ አገልግሎት ለመስጠት በቁርጠኝነት መስራትእንዳለበት የጉራጌ ዞን ፐብሉክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት መምሪያ ገለጸ።

ፐብሊክ ሰርቫንቱ የአገልጋይነት ስነ ምግባር በመላበስ ለህብረተሰቡ ቀልጣፋና ፍትሃዊ አገልግሎት ለመስጠት በቁርጠኝነት መስራትእንዳለበት የጉራጌ ዞን ፐብሉክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት መምሪያ ገለጸ። መምሪያው በአገልጋይ መር ሚናና የሰራተኛው የስራ ቁርጠኝነት እና…

Continue reading

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ እንዳሻው ጣሰው ከጉራጌ ተወላጅ አመራሮች ጋር በሁለቱም ዞኖች ሰላምና ልማት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ውይይት በቡታጅራ ከተማ እያካሄዱ ነው።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ እንዳሻው ጣሰው ከጉራጌ ተወላጅ አመራሮች ጋር በሁለቱም ዞኖች ሰላምና ልማት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ውይይት በቡታጅራ ከተማ እያካሄዱ ነው። መድረኩ ፓርቲያችን መሪያችን ህዝባችን ደጀናችን…

Continue reading