ያሉንን ጸጋዎቻችን ለይተን በማልማት ሀብት ፈጥረን ህብረተሰባችን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወልቂጤ የመሰረተ ልማት ክላስተር የሱፐርቪዥን አባላት ገለጹ።

በጉራጌ ዞን በመሰረተ ልማት ክላስተር ሴክተር መስሪያ ቤቶች ባለፉት ዘጠኝ ወራት የተከናወኑ የልማት ስራዎች የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። የክልሉ የሱፐርቪዥን አባላት የመስክ ምልከታውን አስመልክተው እንደተናገሩት ዞኑ ያሉትን ጸጋዎች ለይቶ ማልማት ቢችል…

Continue reading

የህብረተሰቡን የምግብ ዋስትና በዘላቂነት ለማረጋገጥና ሁለንተናዊ ተጠቃሚ ለማድረግ በግብርናው ዘርፍ ያሉ ማነቆዎችን መፍታት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የግብርና አካላት ግንኙነት አማካሪ ካውንስል የማጠናከሪያ ጠቅላላ ጉባኤ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአረቅጥ ከተማ ተካሄደ። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ በወረዳው በግብርናው…

Continue reading

ተያዙ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ውጤታማ ለማድረግ ጥራቱን የጠበቀ እቅድና ሪፖርት መዘጋጀት የጎላ ሚና እንዳለው የጉራጌ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ አስታወቀ።

ተያዙ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ውጤታማ ለማድረግ ጥራቱን የጠበቀ እቅድና ሪፖርት መዘጋጀት የጎላ ሚና እንዳለው የጉራጌ ዞን ፕላንና ልማት መምሪያ አስታወቀ። መምሪያው ለዞን የልማት እቅድ ባለሙያዎች እና ባለድርሻ አካላት በእቅድ…

Continue reading

ጅራ ባንክ የኢድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ በወልቂጤ ከተማ ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና ለተለያዩ ችግር የተጋለጡ ወገኖች የዘይትና የፉርኖ ዱቄት ድጋፍ አደረገ።

ጅራ ባንክ የኢድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ በወልቂጤ ከተማ ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና ለተለያዩ ችግር የተጋለጡ ወገኖች የዘይትና የፉርኖ ዱቄት ድጋፍ አደረገ። ሂጅራ ባንክ ስራ ከጀመረ አጭር ጊዜ ቢሆን በተለያዩ ጊዜያት…

Continue reading