ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እንዳሻው ጣሰው የጉራጌ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ግንባታ ላይ የበኩሉን ደማቅ አሻራ ያሳረፈና ዛሬም ሚናውን እየተወጣ የሚገኝ የትጋትና የአብሮነት ተምሳሌት የሆነ ህዝብ ነው አሉ።

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እንዳሻው ጣሰው የጉራጌ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ግንባታ ላይ የበኩሉን ደማቅ አሻራ ያሳረፈና ዛሬም ሚናውን እየተወጣ የሚገኝ የትጋትና የአብሮነት ተምሳሌት የሆነ ህዝብ ነው አሉ። ክቡር ፕሬዚዳንቱ…

Continue reading

መላው የጉራጌ ህዝብ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ላደረገው አቀባበል የዞኑ አስተዳደር ምስጋናውን አቅርቧል።

መላው የጉራጌ ህዝብ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ላደረገው አቀባበል የዞኑ አስተዳደር ምስጋናውን አቅርቧል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ጉዞ ህዝባዊ ሰልፍና የጠቅላይ ሚኒስትሩ…

Continue reading

በዞኑ የሚገኙ አካል ጉዳተኞች በሁሉም ዘርፍ ተጠቃሚና ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል በሚደረገው ጥረት ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ።

ሚያ መምሪያው ከአጋፔ ሞብሊቲ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በዞኑ ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች የዊልቸር ድጋፍ አድርጓል። የጉራጌ ዞን ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ አቶ መኩሪያ ተመስገን እንደገለጹት በዞኑ የሚገኙ አካል ጉዳተኞች ኢኮኖሚያዊ፣…

Continue reading

የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት የተጀማመሩ ስራዎችን በማጠናከር የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ የ9 ወራት እና የ2ኛ ዙር የመቶ ቀን እቅድ አፈጻጸም መነሻ ያደረገ የውይይት መድረክ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጽህፈት ቤት…

Continue reading