የዞኑ አስተዳደር ክለቡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪና ውጤታማ እንዲሆን የሚያደርገውን እገዛ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል ገለጸ።

የቸሃ የጆካ እግርኳስ ቡድን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ጉራጌ ዞን በመወከል ሻምፒዮና መሆኑን ተከትሎ በሀገር አቀፍ የክለቦች ሻምፒዮና ላይ ለመሳተፍ ወደ ድሬዳዋ ያቀናል። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ በክልሉ መንግስት በጀት በ15 ሚሊየን ብር የተገነባው የወዲቶ ከተማ ጤና ጣበያ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

በምርቃቱ የተገኙት የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሽመልስ ዋንጌሮ እንደገለፁት በጤና ጣበያው በተለይ እናቶችና ህጻናት ሞት ለመቀነስ፣በየጊዜው የሚከሰቱ በሽታዎችን በአፋጣኝ መቆጣጠር፣የአካባቢ ንጽህና የመጠበቅና ሌሎችም የጤና ተግባራት አጠናክሮ መስራት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በባለሀብት፣ በህብረተሰብና በመንግስት ተሳትፎ ከ16 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ 25 ኪሎሜትር መንገዶች ተመርቀው ለትራፊክ ክፍት ሆኑ።

የዞኑ ማህበረሰብ የቆየ የአባቶች ልምድ በመጠቀም ከመንግስት ጋር በመቀናጀት በመንገድ ልማት እየሰራቸው ያሉ ስራዎችን ለማጠናከር የክልሉ መንግስት አስፈላጊውን እገዛ እንደሚያደርግ በርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ…

Continue reading

በዞኑ በህብረተሰቡና በባለሀብቱ የተሰሩ የመንገድ ልማት ስራዎች ህዝብ ከተነቃነቀ ሁሉም ልማት ማሳካት እንደሚቻል ማሳያ ናቸው ሲሉ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ።

በጉራጌ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በህብረተሰቡ እና በባለሀብቱ ትብብር የተሰሩ የመንገድ ልማት ስራዎች የጉራጌ ዞን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የመምሪያ ባለሙያዎች በተገኙበት የመስክ ምልከታ ተደርጓል። በዞኑ የተሰሩ የመንገድ ልማት ስራዎች ከዚህ በፊት…

Continue reading