በትምህርት ዘርፍ ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት በእውቀትና በስነ ምግባር የታነጹ ብቁ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር ሚናው ከፍተኛ ነው ሲሉ የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚኒስቴር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር ምስጋናው አርጋ ተናገሩ።

በጉራጌ ዞን በምሁር አክሊል ወረዳ በሀዋሪያት ከተማ በምስጋናው የበጎ አድራጎት ድርጅት የሚገነባው የአብይ አህመድ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚኒስቴር ዴኤታ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን እኖር ኤነር መገር ወረዳ በሁሉም ዘርፎች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች መሆኑን ተገለጸ።

በጉራጌ ዞን እኖር ኤነር መገር ወረዳ በሁሉም ዘርፎች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች መሆኑን ተገለጸ። በወረዳው በተለያዩ ዘርፎች ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎች የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን…

Continue reading

በህገወጥ መንገድ የተመዘበረ የህዝብና የመንግስት ሀብት ለማስመለስ ባለድርሻ አካላት ንቁ ተሳትፎ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው የጉራጌ ዞን ምክርቤት የኦዲት ግኝት አስመላሽ ግብረ-ኃይል አሳሰበ።

ግብረሀይሉ የእስካሁን አፈጻጸም ግምገማ እንዲሁም በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት አካሄደ። የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤና የግብረሀይሉ ሰብሳቢ ክብርት ልክነሽ ስርገማ የመንግስትና የህዝብ ገንዘብ ከግለሰብ ወደ መንግስት ካዝና ለማስመለስ…

Continue reading

የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የአብሮነት እሴታችን እንዳይሸረሸር ትልቅ ፋይዳ እንዳለዉ የጌታ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ገለፀ።

የ2016 ዓ.ም የበጋ ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተጠናክሮ ቀጥሎ በዛሬዉ እለትም በዛራ ቀበሌ በገነት መንደር የአንድ አቅመ ደካማ ቤት ግንባታ ስራ ተሰርቷል፡፡ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የአብይ ኮሚቴ ሰብሳቢና የጌታ…

Continue reading