የወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማረጋገጥ ወጣቶች በአደረጃጀት ዉስጥ ታቅፈዉ መንቀሳቀስ እንዳለባቸዉ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ሰፖርት መምሪያ ገለጸ።

የወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማረጋገጥ ወጣቶች በአደረጃጀት ዉስጥ ታቅፈዉ መንቀሳቀስ እንዳለባቸዉ የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ሰፖርት መምሪያ ገለጸ። የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ የወጣቶች ዘርፍ ሀላፊ አቶ ደሳለኝ አንሳ ለመምሪያችን በሰጡት መግለጫ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ በባለሀብቱና በህብረተሰብ ተሳትፎ በ 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የተሰራው የአበሱጃ -ሱራ-አሸንጌ የጠጠር መንገድ የምርቃት ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል።

በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ በባለሀብቱና በህብረተሰብ ተሳትፎ በ 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የተሰራው የአበሱጃ -ሱራ-አሸንጌ የጠጠር መንገድ የምርቃት ፕሮግራም እየተካሄደ ይገኛል። በተጨማሪም በደንበር ሱራ አሸንጌ መንገድ ሰራ ፕሮጀክት የዌራ…

Continue reading

በሀገሪቱ ያጋጠመውን የትምህርት ስብራት ለመጠገን ህብረተሰቡ በትምህርት ስራ ላይ የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ ገለጹ፡፡

በሀገሪቱ ያጋጠመውን የትምህርት ስብራት ለመጠገን ህብረተሰቡ በትምህርት ስራ ላይ የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ ገለጹ፡፡…

Continue reading

ከመቶ ሀምሳ ሚሊዮን ብር በላይ ውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገድ ግንባታ የውል ስምምነት ተደረገ ።

ከመቶ ሀምሳ ሚሊዮን ብር በላይ ውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገድ ግንባታ የውል ስምምነት ተደረገ ። የጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢ.ኮ.ሥ.ኮ) 1.216 ኪሎ ሜትር ውስጥ ለውስጥ አስፋልት…

Continue reading