በጉራጌ ዞን የተጀማመሩ የካፒታል ፕሮጀክት ስራዎች በወቅቱ ተጠናቀው ለህብረተሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትኩረት እንደሚሰራ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፕላንና ልማት ቢሮ አስታወቀ።

የህብረተሰቡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግር ለመቅረፍ በካፒታል ፕሮጀክቶች ላይ አስፈላጊውን ቁጥጥርና ድጋፍ እያደረገ መሆኑ የጉራጌ ዞን ፕላንና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ገለጸ። የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ፣የጉራጌ ዞን ፕላንና…

Continue reading

በዶሮ ዘርፍ ተሰማርተው በመስራታቸው ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ ከመሆን ባለፈ ገበያ እያረጋጉ እንደሚገኙ በጉራጌ ዞን ጉመር ወረዳ በዶሮ ዘርፍ የተደራጁ ወጣቶች ተናገሩ።

በወረዳው በእንሰሳት በሁለም ዘርፎች በትኩረት በመስራት የህብረተሰቡ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ እንደሚገኝ የጉመር ወረዳ አስተዳዳር አስታወቀ። አቶ አድማሱ ውርጅነና አቶ ደመላሽ በጉመር ወረዳ በዶሮ እርባታ የተሰማሩ ወጣቶች ናቸው። አክለውም አቶ…

Continue reading

ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው ውብና ጽዱ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ሁሉም ህብረተሰብ በንቃት እንዲሳተፍ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አሳሰበ።

“ብክለት ይቁም ውበት ይንቃ” በሚል መሪ ቃል የግንቦት ወር የአየር ብክለት ለመከላከል ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ በይፋ ተጀምራል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በማስጀመሪያ ፕሮግራሙ…

Continue reading

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በዩኒቨርሲቲ- ኢንዱስትሪ ትስስር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ከባለድርሻ አካላት ጋር ተፈራርመዋል።

የትምህርት ሚኒስትር የተቋማት ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዴስክ ኃላፊ አቶ ተሾመ ዳንኤል ከዚህ ቀደም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከኢንዱስትሪ ጋር በትስስር ቢሰራም በዘርፉ የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት አልተቻለም። ይህንን ለመቀየር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት…

Continue reading