መምሪያው የጉራጊኛ ትምህርት መጽሀፍቶች ለማዳበር ለጉራጊኛ ትምህርት መምህራና ለሌሎችም ባለድርሻ አካላት የአቅም ማጎልበቻ የስልጠናና የምክክር መድረክ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

መምሪያው የጉራጊኛ ትምህርት መጽሀፍቶች ለማዳበር ለጉራጊኛ ትምህርት መምህራና ለሌሎችም ባለድርሻ አካላት የአቅም ማጎልበቻ የስልጠናና የምክክር መድረክ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በስልጠናና በምክክር መድረኩ የተገኙት የጉራጌ ዞን አስተዳደር…

Continue reading

ወጣት ተስፋ ንዳ ከማህበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቹ የ100 ብር ቻሌንጅ ገንዘብ በማሰባሰብ የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም የዞንና የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ።

የጉራጌ ዞን የአስተዳደር ተወካይ አቶ ሚነወር ሀያቱ በፕሮግራሙ ተገኝተው እንዳሉት ወጣት ተስፋ ንዳ በማዕከሉ ለአረጋውያን ማዕድ ከማጋራቱም ባለፈ የአልባሳትና የፉርኖ ዱቄት ድጋፍ በማድረጉ አመስግነዋል። ወጣቱ ማህበራዊ ሚዲያ ለበጎ አላማ በማዋል…

Continue reading

የትምህርት ቤቶች ደረጃና የተማሪዎች ውጤት ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ፡፡

በእንደጋኝ ወረዳ የማራቢቾ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ደረጃ ለማሻሻል የገቢ መሰብሰቢያ መርሃ ግብርና የመሰረት ድንጋይ በጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ በአቶ ላጫ ጋሩማ ተቀምጧል፡፡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ…

Continue reading

በዞኑ የትምህርት ጥራት ለማምጣት በሚደረገው ጥረት ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ከመንግስት ጎን በመሆን እያደረጉት ያለው ንቁ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ በብሩህ ተስፋ በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ግብረ ሰናይ ድርጅት በማህበረሰቡና በወረዳው መንግስት ትብብር በ20 ሚሊየን ብር የተገነባው የፈረስ ጉራ የሻለቃ ሱልጣን ሼህ ኢሳ የ1ኛና መለስተኛ ደረጃ ትምህርት…

Continue reading