ለግብር ከፋዩ ማህበረሰብ የዘመነ አገልግሎት በመስጠት ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ ለመሰብሰብ እየሰራ እንደሚገኝ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።

ለግብር ከፋዩ ማህበረሰብ የዘመነ አገልግሎት በመስጠት ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ ለመሰብሰብ እየሰራ እንደሚገኝ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ከፌዴራል ገቢዎች ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለደረጃ “ሐ” ግብር ከፋዮች በኢ-ታክስ እና…

Continue reading

ኢትዮጵያ ያላትን የቡና እምቅ አቅም በሳይንስ ተደግፎ ሀገሪቱ ይበልጥ ተጠቃሚ እንድትሆን የዘርፉ የምሁራን ሚና ከፍተኛ መሆኑን የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ፡፡

ኢትዮጵያ ያላትን የቡና እምቅ አቅም በሳይንስ ተደግፎ ሀገሪቱ ይበልጥ ተጠቃሚ እንድትሆን የዘርፉ የምሁራን ሚና ከፍተኛ መሆኑን የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የቡና ሳይንስ ማህበር አመታዊ ኮንፈረስ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ የጉራጌ…

Continue reading

ከወልቂጤ እና አካባቢዋ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት የተሰጠ መግላጫ

የወልቂጤ ከተማና አካባቢዋ ጊዜያዊ ኮማንድ ፖስት የአካባቢው ሰላም እና የሕዝቡ ደህንነት ለመጠበቅ በየደረጃው ከሚገኙ የጸጥታመዋቅር አመራር እና አባላት፣ ከየ መዋቅሪ አመራር እና ከሰላም ወዳድ ሕዝባችን ጋር በመቀናጀት በተሰሩ ስራዎች አበረታች…

Continue reading

የጉራጌ ብሔረሰብ አንድነትን የሚያጠናክሩ ልማቶች በማፋጠን ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ ማህበሩ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ ክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ገለጹ።

የጉራጌ ብሔረሰብ አንድነትን የሚያጠናክሩ ልማቶች በማፋጠን ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ ማህበሩ በትኩረት ሊሰራበት እንደሚገባ ክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ባካሄደው አመታዊ ጉባኤው የተለያዩ የቀጣይ አቅጣጫዎች…

Continue reading