ቡና ላይ የምርምር ስራዎችና ኤክስቴንሽን አቀናጅቶ መስራት ባለመቻሉ በሀገሪቱ የቡና ምርትና ምርታማነት ማሳደግ እንዳልተቻለ ተገለጸ፡፡

ቡና ላይ የምርምር ስራዎችና ኤክስቴንሽን አቀናጅቶ መስራት ባለመቻሉ በሀገሪቱ የቡና ምርትና ምርታማነት ማሳደግ እንዳልተቻለ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የቡና ሳይንስ ማህበር በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሲያካሂድ የነበረው አመታዊ ኮንፈረስ ውጤታማ በሆነ መልኩ ተጠናቋል፡፡ ለሁለት…

Continue reading

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የምግብ ዋስትናችንን በማረጋገጥ ያሉንን ሀብቶቻችን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የምግብ ዋስትናችንን በማረጋገጥ ያሉንን ሀብቶቻችን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። ዜጎች ከተረጂነት አስተሳሰብ ለመላቀቅ እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በተዘጋጀ እቅድ ላይ የአመራር ሚና አስመልክቶ…

Continue reading

ግንቦት 23/2016 ዓ.ምየአገና ከተማ እድገት ይበልጥ ለማሳደግ ስትራቴጂክ ፕላኑን ተግባራዊ እንዲሆን ሁሉም የበኩሉን መወጣት እንዳለበት የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ አስታወቀ። የአገና ከተማ አስተዳደር የ10 ዓመት ስትራቴጂክ ፕላን…

Continue reading

የዞኑ የመረጃ አያያዝ ስርአት በማዘመን የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ፕላን ልማት መምሪያ ገለጸ።

የዞኑ የመረጃ አያያዝ ስርአት በማዘመን የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ፕላን ልማት መምሪያ ገለጸ። መምሪያው በእቅድ ዝግጅት፣ ክትትል ግምገማና ሪፖርት አቀራረብ ላይ ስልጠናና በ2017 በጀት አመት የቀመር…

Continue reading