መስቀል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የጉራጌ መስቀል ትውፊቱን የሚያሳይበትና ማህበራዊ መስተጋብሩን የሚያከናውንበት ትልቅ ሃማኖታዊና ባህላዊ ክብረ በአል በመሆኑ ይበልጥ ማስተዋወቅ እና ማበልጸግ እንደሚገባ ተገለፀ።

የ2017 ዓ.ም የመስቀል በዓል በምስራቅ ጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ ገነተ ማሪያም ቀበሌ ቱባ ባህላዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል ። በበዓሉ ላይ የተገኙት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም…

Continue reading

የመስቀል ድባብ አስተጋባ።

➨የመስቀል ድባብ አስተጋባ። ➽እኖር ጋሃራድ ጀፎረ ላይ በሰባተኛው የመስቀል ፌስቲቫል በዓሉን አብስራለች። (©ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም በድሬቲዩብ)➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺ ጋርሃድ ታድሏት። እንዲህ ያለ የኩነት ዓለም፣ ውብ መስክ፣ ንፁህ አደባባይ፣ አስደናቂ ጀፎረ። እኖር…

Continue reading

የጉራጌ ባህላዊ እሴቶች በማጥናት ፣ዶክመንት በማድረግና ለትውልድ እንዲተላለፉ በሚደረገው ጥረት የበኩሉን እንደሚወጣ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታወቀ።

የይህ የተባለው የጉራጌ ዞን 7ኛው የመስቀል ፌስቲቫል በእኖር ወረዳ በጋህራድ ጀፎሮረ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በተከበረበት ወቅት ነው። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የቅርስ ተመራማሪ ዳይሬክተር ዶ/ር ታደሰ ሰለሞን ፌስቲቫሉ የተጀመሩ የጥናት ስራዎች…

Continue reading

የጉራጌ የመስቀል በዓል የአከባበር ስርዓት የአደባባይ በዓል ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። 7ኛው ዙር መስቀል በጉራጌ ልዩ ፌስቲቫል በዞኑ በእኖር ወረዳ በገሀራድ ቀበሌ ቱባ ባህላዊ…

Continue reading