በጉራጌ ዞን ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የ6ኛ ክፍል ዞን አቀፍ ፈተና ተጠናቋል።

በዞኑ 19 ሺህ 230 ተማሪዎች ፈተናውን መውሰዳቸውን ተጠቁሟል። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ መብራቴ ወ/ማርያም የፈተና መጠናቀቁን አስመልክተው በሰጡት መግለጨ እንዳሉት ዞናዊ የ6ኛ ክፍል የእርከን ማጠቃለያ ፈተና መሰጠቱ እውቀት…

Continue reading

በዞኑ ወጣቶችና ህብረተሰቡ በማሳተፍ በበጋ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የተከናወኑ አበረታች ተግባራት በክረምትም ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ሁሉም በዘርፉ በትኩረት መስራት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ አሳሰቡ።

የ2016 ዓ.ም የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት መዝጊያና የክረምት መክፈቻ መርሃ ግብር በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በመርሃ ግብሩ ተገኝተው እንዳሉት…

Continue reading

የ2016 ዓ.ም የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት መዝጊያና የክረምት መክፈቻ መርሃ ግብር በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ ሀዋሪያት ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

የ2016 ዓ.ም የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት መዝጊያና የክረምት መክፈቻ መርሃ ግብር በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ ሀዋሪያት ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ፈይሰል…

Continue reading

በስፖርቱ ዘርፍ የሚፈለገዉን ዉጤት እንዲመጣና በዳኞች ላይ የሚስተዋሉ የክህሎት ክፍተት ለመሙላት ለ10 ተከታታይ ቀናት በቮሊቮልና በባህል የስፖርት አይነቶ የዳኝነት እጥረት ለመቅረፍ በወለቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ።

በስፖርቱ ዘርፍ የሚፈለገዉን ዉጤት እንዲመጣና በዳኞች ላይ የሚስተዋሉ የክህሎት ክፍተት ለመሙላት ለ10 ተከታታይ ቀናት በቮሊቮልና በባህል የስፖርት አይነቶ የዳኝነት እጥረት ለመቅረፍ በወለቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ። በስልጠናዉ ማጠቃለያ…

Continue reading