በጉራጌ ዞን ለመንገድ ልማት ስራ የተሰጠው ልዩ ትኩረት አበረታች ነው ሲሉ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመሰረተ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ ገለጹ።

በህብረተሰቡ፣ በባለሀብቱና በመንግስት ትብብር የተጀመረው የመንገድ ንቅናቄ አጠናክሮ በማስቀጠል በዞኑ ያሉ ቀበሌዎችን እርስ በርስ የማገናኘት ስራ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ በኦገር ቀበሌ በማህበረሰቡና…

Continue reading

የከተሞች ጽዳትና ውበት በመጠበቅ ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ አስታወቀ።

“ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ታምራት ውድማ በመድረኩ ላይ እንዳሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ…

Continue reading

ኢንተርፕራይዞች ጥራትና ተወዳዳሪነት ያለው ምርት በማምረት ወደ ኢንደስትሪ እንዲሸጋገሩ በዘርፉ ያሉ ማነቆዎችን በቅንጅት መፍታት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር ገለጸ።

የጉራጌ ዞን ስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያ ስራ ዕድል ፈጠራ ምክርቤትና የባዛርና ኤግዚብሽን መድረክ አካሄደ። የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ በወቅቱ እንዳሉት ሀገሪቷ የያዘችውን…

Continue reading

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለሚገኙ ለግንባር ቀደም ፈፃሚዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በወልቂጤ ከተማ እየተሰጣቸው ይገኛል።

የክልሉ ረዳት የመንግስት ተጠሪና የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የፓለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ይሁን አሰፋ እንደገለጹት ለክልሉ ልማትና የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ የወጣቶችና የሴቶች ተሳትፎ ወሳኝ ነዉ። ለክልሉ እንደአንድ ፀጋ የሚቆጠር…

Continue reading