የማዕከላዊ የኢትዮጵያ የመንገዶች ባለስልጣን እና የጉብሬ የገጠር መንገድ ዲስትሪክት ጋር በመሆን በወልቂጤ ማረሚያ ቤት ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የምገባ፣ የአልባሳትና የቁሳቁስ ድጋፍ በዛሬው ዕለት አደረገ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ምክትልና የሪጎላተሪ ዘርፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ወሰን ባሻ በወልቂጤ ማረሚያ ተቋም በተገኙበት ወቅት እንደተናገሩት የበጎ ፍቃድ ተግባራ የአንድ ወቅት ስራዎች ብቻ ሳይሆኑ አመቱን ሙሉ በመተግበር…

Continue reading

4ኛዉ ዙር የኬሮድ ታላቁ ሩጫ የማህበረሰባችን አብሮነትን ሰላም ፍቅርን የወንድማማችነትና የእህትማማችነት ያጠናከርንበት መሆኑ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

4ተኛው ዙር የኮሮድ ታላቁ የጎዳና ላይ ሩጫ በወልቂጤ ከተማ በደማቅ ተካሄዷዋል። የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት በፕሮግራሙ ተገኝተዉ እንዳሉት የጉራጌ ዞን በከፍተኛ መረጋጋትና ሰላም የሰፈነት ሲሆን…

Continue reading

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር 12ኛው ዙር የችግኝ ተከላ ፕሮግራም በጉራጌ ዞን በእኖርና ኤነር መገር ወረዳ በአሊቦ ቀበሌ አካሂዷል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ እንዳሻው ጣሰው እንዳሉት ሰላም ለሁሉም ነገር መሰረት በመሆኑ ቅድሚያ የአካባቢያችንና የሀገራችን ሰላም እንዲረጋገጥ አበክረን ልንሰራ ይገባል ብለዋል። ከዚህ በፊት በተደረጉ የአረንጓዴ አሻራ እንቅስቃሴዎች…

Continue reading

የጉራጌ ብሔረሰብ ሰለ ሰላም ጠቀሜታ አስቀድሞ በመረዳቱ ከሌሎች ወንድም ህዝቦች ጋር ተባብሮና ተከባብሮ በፍቅር እንደሚኖር የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ።

በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ ታላቅ የጎዳና ሩጫ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በሀገሪቱ ታሪክ ግጭቶች ሌላ ግጭት እየወለዱ የግጭት አዙሪት…

Continue reading