የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ።

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ። የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ አቶ አብዶ…

Continue reading

በዞኑ በተጠናቀቀው በጀት አመት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት በማጠናከር በቀጣይ ይበልጥ ሊሰራ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን የምክር ቤት አባላት ገለጹ።

የጉራጌ ዞን የምክር ቤት አባላት ካነሷቸው ጥያቄ መካከል በዞኑ በሁሉም ዘርፍ ህብረተሰቡን በማስተባበር የተከናወኑ ተግባራት አበረታች በመሆናቸው በቀጣይም አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ብለዋል። በግብርናው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የተሻለ ቢሆንም የመካናይዜሽንና…

Continue reading

የዞኑ ማህበረሰብ የቀድሞ የአባቶቹን አርአያ በመከተል በመንገድና በትምህርት መሰረተ ልማት ላይ እያደረጉት ያለው አበረታች እንቅስቃሴ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለጹ።

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በአምበሊ ቀበሌ በህብረተሰብና በመንግስት ትብብር የተገነባው 20 ኪሎሜትር አዲስና ነባር የመንገድ ጥገና የጠጠር መንገድ ተመረቆ ለትራፊክ ክፍት ሆነ። የኢፌድሪ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር መኩሪያ ኃይሌ…

Continue reading