አርሶ አደሮች አዳዲስና የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም ምርትና ምርታማነታቸውን ለማሳደግ ድጋፍ እንደሚያደርግ የደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ገለፁ።

በጉራጌ ዞን በሶዶ እና መስቃን ወረዳዎች በመኸር ወቅት የተከናወኑ የኩታ ገጠም ሰብሎች በክልሉ፣ በዞንና በወረዳ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎችና አርሶ አደሮች ተጎበኙ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው…

Continue reading

የጉራጌ ዞን አስተዳደር ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለመንግስት ሰራተኞች የከፍተኛ የትምህርት እድል በማመቻቸት እድል ተጠቅመው የሁለተኛ ዲግር ትምህርት በማጠናቀቃቸዉ ደስተኛ መሆናቸዉ አንዳንድ ተመራቂዎች አስታወቁ።

ሀገር እንድትለወጥ ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከታለመ መንግስት እንደዚህ አይነት የትምህርት እድሎች ለመንግስት ሰራተኞች ማመቻቸቱ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተመራቂዎቹ ተጠቁሟል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲና የጉራጌ ዞን አስተዳደር በጋራ በመሆን በተመቻቸላቸዉ የትምህርት እድል ተጠቃሚ…

Continue reading