በጉራጌ ዞን ደቡብ ሶዶ ወረዳ በ40 ሚሊዮን ብር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እያከናወነ መሆኑም የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር አስታወቀ፡፡

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ግሊመር ኦፍ ሆፕና ህብረተሰቡ በማስተባበር በጉራጌ ዞን በደቡብ ሶዶ ወረዳ እያስገነባቸው የሚገኙ የልማት ስራዎች በዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ጉብኝት ተካሂዷል፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የጉራጌ ዞን…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት በክልሉ ካሉ ምክር ቤቶች የተሻለ አፈፃፀም በማስመዝገቡ ለኮንታ ልዩ ወረዳ ምክር ቤት ሉኡካን ቡድን ተሞክሮውን አካፈለ።

ምክር ቤቱ በተሰጠው ስልጣን መሰረት የህዝቦችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን ይበልጥ ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ አስታውቋልም።የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ዋና አፈ_ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ አርሺያ አህመድ በልምድ ልውውጡ ወቅት እንደተናገሩት በተደረገው የልምድ ልውውጥ የመጣው…

Continue reading

የ2014 ዓመተ ምህረት የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ከአቶ ክፍሌ ለማ የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፡-

የተወደዳችሁ መላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች፤የተወደዳችሁ መላው የዞናችን ህዝቦች እንኳን ለ2014 አዲሱ ዓመት በዓል በሠላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!! አዲሱ ዓመት የብርሃን ወጋገን፣ የአዲስ ተስፋ ጅማሮ፣ የሰላም፣የፍቅር፣ከአሮጌው ወደ አዲሱ የምንሻገርበት፣ አዲስ ተስፋ ሰንቀን ወደ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ለመላው የዞኑ ህዝብና ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ2014 ዓመተ ምህረት አዲስ አመት በሰላም አደረሳቹ ሲሉ መልዕክታቸው አስተላልፈዋል።

አዲስ አመት በሰው ልጆች ዘንድ በርካታ አዲስ ተስፋ፣ምኞት፣እቅድ እና አስተሳሰብ ይዞ ይመጣል። በመሆኑም በአዲሱ አመት በአንድ በኩል ባለፈው አመት የነበሩ መልካም ስራዎችና ያስመዘገብናቸው ትላልቅ ድሎች የበለጠ አጠናክረን የምናስቀጥልበት፣እንዲሁም አዳዲስ ሀሳቦችና…

Continue reading