እንኳን ደስ አላችሁ!ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ባዘጋጀው 8ኛው ዙር አገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ውድድር ላይ የሶስተኛ ደረጃ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል::ዩኒቨርሲቲው መስከረም 08 ቀን 2014 ዓ.ም ከምስጋና ጋር የልህቀት…

Continue reading

በወልቂጤ ከተማ የሚገነባዉ የአረጋዉያንና የአእምሮ ህሙማን ማዕከል የሁሉም የህብረተሰብ ድጋፍ እንደሚያስፈልገዉ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ በጉብሬ ክፍለ ከተማ የአረጋዉያን ማዕከል ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ በዛሬዉ እለት የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት ተቀመጠ። በመሰረተ ድንጋይ ማስቀመጥ ስነ ስርአቱ ላይ የተገኙት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የህግና አስተዳደር ዘርፍ ተቋማት የመንግስት ሰራተኞች በጋራ በመሆን የተለያዩ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራዎችን አጠናክረው እየሰሩ እንደሚገኙ የዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቁ።

ሰራተኞቹ ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና ደም ለሚሹ ወገኖች ደማቸውን ለግሰዋል።የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሰፋ አካሉ እንደገለፁት የህግና አስተዳደር ዘርፍ ተቋማት ስር የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች ከደመወዛቸው 32 ሺህ ብር በማሰባሰብ…

Continue reading