መስቀል በጉራጌ

የመስቀል በዓል አጀማመር መሰረት የሆነው የእየሱስ ክርስቶስ መስቀል መገኘት ጋር የተያይዘ ሲሆን ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማለትም ከንግስት እሌኒ አገዛዝ ዘመን ጀምሮ እንደሚከበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ፡፡ እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል…

Continue reading

የመስቀል በዓል እና ታሪካዊ ዳራ በመምህር ጸዳሉ አባይነህ እይታ

የጉራጌ ሀገረ ስብከት የአዲስ ኪዳንና የቅኔ መምህር ጸዳሉ አባይነህ ከጉራጌ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ መስቀል በዓል እና ታሪካዊ ዳራው በወፍ በረር እንዲህ አስቃኝተውናል። እናም ያሰናዳነው…

Continue reading

አርሶ አደሮች የኩታ ገጠም አስተራረስ ዘዴ ተጠቅመው በማረሳቸው ምርትና ምርታማነትን በማሳደጉ እረገድ እየመጣ ያለው ለውጥ አመርቂ በመሆኑ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

በጉራጌ ዞን ምስራቅ መስቃን ወረዳ በዶበና ባቲ፣ በዶበና ጎላና በወጃ ባቲ ቀበሌዎች የመኸር እርሻ የልማት እንቅስቃሴ የዞን፣ የመስራቅ መስቃንንና የ አጎራባች ወረዳ አመራሮች፣ ባለሙያዎች እና አርሶ አደሮች በተገኙበት የመስክ ጉብኝት…

Continue reading

ከ3 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተለያዩ አልባሳት፣ፍራሽ ፣የንጽህና መጠበቂያ ፣የትምህርት መማሪያ መጽሀፍና መሰል ቁሳቁሶች ድጋፍ ማድረጉም የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር አስታወቀ።

ቁሳቁሱም በዞኑ በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ መስተዳደሮች ለሚገኙ ለአረጋዉያን ፣ ለተጋላጭ ወገኖችና ለህጻናቶች ድጋፍ ተደርጓል። የጉራጌ ብሔረሰብ ባህል ቋንቋና አንድነት እንዲጠናከር አጽዕኖት ሰጥቶ እየሰራ አንደሆነም ተጠቁሟል። የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ዋና…

Continue reading